Fana: At a Speed of Life!

በሱዳን የመስቀል በዓል በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የመስቀል በዓል በሱዳን ካርቱም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደብረ-ሠላም መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን የሃይማኖት አባቶችና የዕምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ሥርዓቶች በድምቀት ተከብሯል፡፡ በስነ ሥርዓቱ ላይ በሱዳን የኢትዮጵያ…

“ዐፄ ደመራ” በጎንደር

አዲስ አበባ፣መስከረም 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደርና በሌሎች የሰሜን ኢትዮጵያ አንዳንድ ከተሞች ደመራ የሚለኮሰው ዛሬ ነው። በንግስት እሌኒ ዘመን አይሁዳውያን በጎልታ ተራራ የቀበሩትን የክርስቶስ መስቀል ደመራ ለኩሰው ያገኙበት ቀን መስከረም 17 ላይ ስለሆነ በጎንደርና አካባቢው ደመራ…

የሰርግ ወጪያቸውን ለተፈናቃዮች ያደረጉት ኢትዮጵያዊትና ኤርትራዊ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምዕራብ አውስትራሊያውያኑ ኢትዮጵያዊትና ኤርትራዊ ተጋቢ ሙሽሮች 10 ሺህ ዶላር የሰርግ ወጪያቸውን ለኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች ለገሱ፡፡ ኢትዮጵያዊቷ ሙሽሪት ብዙዓለም (ሊሊ) ተገኔ እና ኤርትራዊው ሙሽራ ዳንኤል ባህታ የሠርግ ወጪያቸውን…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጪው ዓመት የዓለም ቱሪዝም ቀን አዘጋጅ እንዲሆን ተሰየመ

አዲስ አበባ፣መስከረም 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ቱሪዝም ለሁለንተናዊ ዕድገት" በሚል መሪ ቃል በሲዳማ ክልል ሲከበር የቀየው የዓለም ቱሪዝም ቀን ሲጠናቀቅ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ቀጣዩ አዘጋጅ እንዲሆን ሰይሟል። በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ በተከበረው የዘንድሮው የቱሪዝም ቀን…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ከዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሰተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ተፈናቃዮቹ…

በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የመስቀል በዓል በተለያዩ ኩነቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሳይንስ የትምህርትና ባህል ተቋም መዝገብ (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው የመስቀል በዓል ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የተለያዩ የማይዳሰሱ እና…

በመተከል ዞን ሲስለጥኑ የነበሩ የሚሊሻ አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከልን ሰላም ለመመለስ ሲስለጥኑ የነበሩ 265 የሚሊሻ አባላት ዛሬ ተመረቁ ። በአካባቢው የሚገኛው ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ኮ/ል መልካሙ በየነ መከላከያ ሰራዊት እና በፌዴራል ፖሊስ አማካኝነት ህብረተሰቡ ራሱን እንዲከላከል እና ፀረ ሰላም…

የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ እና የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአየር ኃይል አባላት የማእረግ እድገት ተሰጠ። የማእረግ አሰጣጥ መርሃ ግብሩም የአየር ሃይሉ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ መኮንኖች በተገኙበት…

የመስቀል በዓል በደባርቅ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የመስቀል በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል። በበዓሉ አከባበር ስነ ስርዓት ላይ የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ህሩያን እስጢፋኖስ ጥፍጤን ጨምሮ በርካታ ምዕመናን ተገኝተዋል።…

አንድ ሚሊዮን ብር የሚያስገኘው የፋና ላምሮት የድምፃውያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ቴሌቪዥን ከሚተላለፉት የመዝናኛ ፕሮግራሞች አንዱና ዋነኛው የሆነው ፋና ላምሮት፥ በሚያካሂደው የድምፃውያን ውድድር አንድ ሚሊዮን ብርና የክብር ዋንጫ የሚያስገኘው የ8ኛው ምዕራፍ የአሸናፊዎች አሸናፊ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ…