Fana: At a Speed of Life!

የዳጉሩ -ጋላሞ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ጅቡቲ የጋላፊ ኮሪደር አካል የሆነው የዳጉሩ -ጋላሞ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ። በጅቡቲ ሳዑዲ አረቢያ መንግስታት መካከል በተደረሰው የትብብር ሥምምነት መሠረት የሳዑዲ የልማት ፈንድ ለመንገድ ግንባታው በሰጠው…

”ዓድዋስ” ቴአትር የካቲት 22 ለእይታ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ዓድዋስ'' ቴአትር የካቲት 22 በዓድዋ ድል በዓል ዋዜማ ለእይታ ሊቀርብ እንደሆነ የትያትሩ አዘጋጆች ገለጹ፡፡ የቴአትሩ አዘጋጆች ዛሬ ጉዳዩን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የተውኔቱ አዘጋጅ ረዳትፕሮፌሰር ተስፋዬ እሸቱ ስለ ዓድዋ…

በአሸባሪ ቡድኑ ውድመት የደረሰበት የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ወደ አገልግሎት ተመለሠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በጦርነቱ ከፍተኛ ዘረፋ እና ውድመት ከተፈጸመበት በኋላ አስፈላጊው ግብዓት ተሟልቶለት ከታኅሣሥ 18 ቀን 2014 ጀምሮ ወደ አገልግሎት መመለሱ ተገለጸ፡፡ 18 ሚሊየን ብር የሚያወጡ…

የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰና የዓለም የምግብ ድርጅት የሥራ ሃላፊዎች ቦረና ዞንን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰና የዓለም የምግብ ድርጅት የሥራ ሃላፊዎች ቦረና ዞንን ጎበኙ። ልዑካን ቡድኑ በጉብኝታቸው ድርቁ ያስከተለውን ጉዳት ተመልክተዋል። በቦረና ዞን ለተከታታይ ወቅቶች ዝናብ ባለመጣሉ የተከሰተው ድርቅ ቁጥሩ ከፍ…

ለነባር እና አዳዲስ አምባሳደሮች ሥልጠና መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለነባር እና አዳዲስ አምባሳደሮች ለ15 ቀን የሚቆይ ሥልጠና በቢሾፍቱ ከተማ እየተሰጠ ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሚሰጠው ስልጠና የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ፥ አምባሳደርነት በውጭ ግንኙነት…

ለህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በስኬት መጠናቀቅ የላቀ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት የእዉቅናና የምስጋና መርሃ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት 40ኛው የመሪዎች ጉባኤ እና የ35ኛው የስራ አስፈጻሚ ም/ቤት ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ የባለድርሻ አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሃ-ግብር ተካሄዷል።   በስነ-ስርዓቱ ላይ…

ታላቁ የህዳሴ ግድብ የአንድነታችን ማሳያ የዘመናችን ዳግማዊ ዓድዋ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ኃይል ለማመንጨት ከተገነባ የውሃ ቋት በላይ ለኢትዮጵያውያን እና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የኅብረትና የአንድነት ምልክት ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…

ቢሮው ከወለጋ የተፈናቀሉ ዜጎች በጊዜያዊነት ሊያርፉበት የሚችል ቦታ እየተመቻቸ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) በፀጥታ ችግር ምክንያት ከወለጋ የተፈናቀሉ ዜጎች ፍቃድ ላይ ተመስርቶ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና በብሄራዊ አደጋ መከላከልና ስራ አመራር ኮሚሽን በጋራ ተፈናቃዮቹ በጊዜያዊነት የሚያርፉበት ቦታ እየተመቻቸ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና…