Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ እውነት እንደ ደመራው ብርሃን መድመቁ አይቀሬ ነው-ም/ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራችንን እውነት ሊጋርዱና ሊያጠለሹ የሚሞክሩ የውስጥና የውጭ ሃይሎች ሙከራ ቢያደርጉም የኢትዮጵያ እውነት እንደ ደመራው ብርሃን መድመቁ አይቀሬ ነው ሲሉ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፤መስከረም 16፤ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከህንድ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብህራህማን ጃይሻንካር ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው በታላቁ የህዳሴ ግድብ እና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ሲሆን÷ የጋራ ጠቀሜታ ባላቸው…

በዓለም ላይ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት እንዲሰፍን ጠንክረን እንስራ- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ በዓለም ላይ ሰላም፣ ፍቅርና አንድነት እንዲሰፍን ጠንክረን እንስራ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ…

የሀረሪ ክልል የመስቀል በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፤መስከረም 16፤ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሀረሪ ክልል የመስቀል በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ክልሉ በመልዕክቱ የሀገርን ህልውና ለማስጠበቅ የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ላለው የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት፣ ለክልል የፀጥታ አባላትን…

በወረራው የወደሙ የጤና ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው-ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣መስከረም 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራና በአፋር ክልሎች በወረራው የወደሙ ጤና ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባትና ለተፈናቃይ ወገኖችን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ከክልል መንግስታት ጋር እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ። በጤና ሚኒስትሯ…

የመስቀል ደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ዋለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በመላው ኢትዮጵያ  ተከብሮ ውሏል፡፡ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይም በዓሉ የተከበረ ሲሆን÷ በክብረ በዓሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴና…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተለያዩ ግዳጅ ላይ ተሰማርተው ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታል ተገኝተው በተለያዩ ግዳጅ ላይ ተሰማርተው ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ የሚገኙ የፖሊስ አባላትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጉበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በኢንዱስትሪ ፓርኩ የተለያዩ ፋብሪካዎችን የስራ እንቅስቃሴ መመልከታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

በበርሊን የሴቶች ማራቶን አትሌት ጎይቲቶም ገብረስላሴ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን ማራቶት አትሌት ጎይቲቶም ገብረሥላሴ 2:20.09 በሆነ ሰዓት በመግባት አሸንፋለች። ህይወት ገብረኪዳን 2:21.23 ሰዓት ሁለተኛ እንዲሁም ሄለን ቶላ 2:23.05 ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ ውድድራቸውን…

በምስራቅ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት የማዕረግ እድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት አባላት የማዕረግ እድገት መሰጠቱ ተገለፀ፡፡ የዕዙ ዋና አዛዥ ተወካይ ኮ/ል ሲሳይ ታደሰ ÷ ዕዙ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጠና ሁሉ ሽብርተኛውን…