Fana: At a Speed of Life!

በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋርም አፍሪካና ኤስ ኦ ኤስ ሳህል የተሰኙ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በቦረና ዞን አራት ወረዳዎች ለሚገኙ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የእንስሳት መኖ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የፋርም አፍሪካ የተግባቦት…

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በካርቱም በተፈራረሙት ስምምነት መሰረት ነው- አቶ ፈቅ አህመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በካርቱም በተፈራረሙት የመርሆች ስምምነት መሰረት መሆኑን የውሃ ሃብት አስተዳደር አማካሪ አቶ ፈቅ አህመድ ነጋሽ ገለጹ፡፡ ግድቡ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ የታችኛው…

ኮምቦልቻን ከአሸባሪው ህወሓት ወረራ ነፃ በማውጣት ሂደት ለተሳተፉ አካላት ዕውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ከተማንና ነዋሪዎቿን ከአሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን ነፃ በማውጣት ሂደት ለተሳተፉ አካላት ምስጋና እና እውቅና ተሰጠ። የኮምቦልቻ ከተማ ማህበረሰብ እና የከተማ አስተዳደሩ ባዘጋጁት በዚሁ ስነስርዓት ላይ…

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች እነማን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማህበረሰቡ ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮችን እንዲጠቁም በማድረግ ከ600 በላይ ዕጩ ኮሚሽነሮች መጠቆማቸውን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ከእነዚህ ውስጥም ምክር ቤቱ ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዕጩ…

ምክር ቤቱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሾመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ በሚገኘው ልዩ ስብሰባ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሾሟል፡፡ ምክር ቤቱ በአምስት ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ ነው የቀረቡትን ዕጩ ኮሚሽነሮች የሾመው፡፡ ምክር ቤቱ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ…

አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በሚገኙ የውሀ ተቋማት ላይ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ውድመት አድርሷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል በሚገኙ የውሀ ተቋማት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ውድመት ቢያደርስም የገጠመን ችግር ከእኛ አቅም በታች ስለሆነ በመተባበር እና አንድ በመሆን እንሻገረዋለን ሲሉ የአማራ ክልል ውሃ እና ኢነርጂ…