ታሪካዊ ምዕራፍን በሚገልጸው የሀገራዊ ምክክር ላይ በኮሚሽነርነት ሀላፊነትን መሸከም ልዩ ክብር አለው – የኮሚሽኑ ሰብሳቢዎች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር ታሪካዊ ምዕራፍን በሚገልጸው የሀገራዊ ምክክር ላይ በኮሚሽነርነት ሀላፊነትን መሸከም ልዩ ክብር አለው ሲሉ የኮሚሽኑ ሰብሳቢዎች ተናገሩ፡፡
የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አረዓያ እና ምክትል ሰብሳቢ ሂሩት…