የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ሥራ በመጀመሩ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸውም ፥ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ወደኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀከት ግንባታ 84 በመቶ ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የፕሮጀክት ግንባታ ከ84 በመቶ በላይ መድረሱን የግድቡ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ክፍሌ ሆሮ ገለጹ፡፡ ኢንጅነር ክፍሌ የግድቡ የሃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ስነ ስርዓት ላይ እንደተናገሩት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞንና የአፋር አጎራባች ወረዳወች ለሰላምና ለልማት በጋራ ለመስራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር እና የአፋር ክልል አጎራባች ወረዳወች የአመራር አካላት አካባቢያቸውን ሠላም በማድረግ ማህበረሰቡን ከድህነት በሚያወጡ የልማት እቅዶች ላይ በጋራ ለመሥራት መግባባት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ከጦርነት አሰተሳሰብ ውስጥ እንውጣ – የቀድሞው ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ያስተላለፉት መልዕክት Amare Asrat Feb 20, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=_U42ty3oyGI
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ሐይል ማመንጨት ማብሰሪያ ሥነ -ሥርዓት ላይ የደረጉት ንግግር Amare Asrat Feb 20, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=--rFv_l0Xy4
የዜና ቪዲዮዎች የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ስነ ስርዓት Amare Asrat Feb 20, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=TLed_87Lig0
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና የሀረሪ ክልል የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ እና የሀረሪ ክልል ርዕሠ መስተዳድር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ሥራ በመጀመሩ የእንኳን ደስአላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የአንድነታችን ተምሳሌት መሆኑን አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ተናገሩ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ኃይል ማመንጨት የጀመረው የህዳሴ ግድብ የአንድነታችን ተምሳሌት በመሆኑ ከጥላቻና ልዩነት ወጥተን አንድ የምንሆንበት ጊዜ ነው ሲሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ተናገሩ፡፡ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግድቡ በኃይል አቅርቦቱ በዲፕሎማሲ እና በተለያዩ መስኮች ሁሉን አቀፍ ጥቅም የሚሰጥ ነው- የሳሊኒ ዋና ስራ አስኪያጅ ዮሐንስ ደርበው Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ) ግድቡ ከኃይል አቅርቦቱ በተጨማሪ በዲፕሎማሲ እና በተለያዩ መስኮች ሁሉን አቀፍ ጥቅም የሚሰጥ መሆኑን የሳሊኒ ኩባንያ መስራች፣ ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ ፔድሮ ሳሊኒ ተናገሩ፡፡ ስራ አስኪያጁ በታላቁ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት…