Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ከተማ የሠላም ሚኒስቴር ብሔራዊ በጎ ፍቃድ ሰልጣኞች ፅዳት አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ የመስቀል እና የደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሠላም ሚኒስቴር ብሔራዊ በጎ ፍቃድ ሰልጣኞች የከተማ ፅዳት አከናውነዋል። በጅማ ከተማ ሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ አስተባባሪነት በተከናወነው የፅዳት ዘመቻ ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑ…

አትሌት ጉዬ አዶላ በበርሊን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዬ አዶላ በጀርመን በተካሄደው የቢኤምደብልዩ በርሊን ማራቶን አንደኛ በመግባት አሸንፏል። 2:05:44 የገባበት ሰዓት ሲሆን ኬንያዊው አትሌት ቤትዌል ዬጎን ሁለተኛ፣ በውድድሩ ተጠባቂ የነበረው አትሌት…

በኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀርሳ ለፎ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። የኤጀርሳ ለፎ ወረዳ ትራፊክ ፖሊስ ተቆጣጣሪ ዋና ሳጂን ፍቃዱ ሙሉጌታ ለኢዜአ እንደገለጹት አደጋው…

የብልፅግና ፓርቲ ሴት አደረጃጀቶች ለጸጥታ ኃይሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ሴት አደረጃጀቶች አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለሚፋለሙ የጸጥታ ኃይሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግስት ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ እና የአማራ ብልጽግና ፓርቲ…

የፍቅር ያሸንፋል ማሕበር አባላት የመስቀል አደባባይን አጸዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ በዓል ዝግጅት እየተደረገ በሚገኝበት የመስቀል አደባባይ የ“ፍቅር ያሸንፋል ማሕበር” አባላት ተገኝተው ቦታውን በማጽዳት አጋርነታቸውን በሥራ አሳይተዋል። የማሕበሩ መስራችና ፕሬዚዳንት ሚስባሕ ከድር አባላቱን ይዞ የተገኘው ለረዥም ዓመታት…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

አዲስ አበባ፣መስከረም 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 76ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር ÷ ክቡር ፕሬዝደንት፣ ከሁሉ አስቀድሜ የ76ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ…

የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለአሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶች

አዲስ አበባ፣መስከረም 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለአሽከርካሪዎች ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን አሳወቀ፡፡ በዚህም መሰረት÷ •ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒየም አዳራሽ ወደ መስቀል አደባባይ…

በየትኛውም መልኩ በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የሚገባን ሀይል ኢትዮጵያ አትታገሰም – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ76 ኛው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በኒዮርክ ንግግር አደረጉ፡፡ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መርሆች የጋራ ተጠቃሚነት እና በሀገራት ሉዐላዊነት  ውስጥ…

የግሽን ማርያም ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – ፌዴራል ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሽን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጌያለሁ ሲል ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። መስከረም 21፣ 2014 ዓ.ም በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ የሚከበረው የግሸን ማርያም ዓመታዊ ክብረ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማችን ነዋሪዎች እና መላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ መልዕክት አስተላለፈዋል። በአሉ የሰላም፣ የአብሮነት እና የፍቅር ይሁንለችሁ…