የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ ባሌ ሮቤ ገቡ Meseret Demissu Feb 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በድርቅ የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ ባሌ ሮቤ ገብተዋል፡፡ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አስተዳደሩ የሚያርገውን ድጋፍ ይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ የተመረጡ ቋንቋዎች አገልግሎት እንዲጀምሩ ዝግጅት እየተደረገ ነው Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ የተመረጡ ቋንቋዎች ወደ ሥራ እንዲገቡ ለማስቻል ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ከአማርኛ በተጨማሪ የፌዴራል የስራ ቋንቋ እንዲሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ እንዳይጸድቅ በዳያስፖራ አባላት የተጀመረው ጥረት ቀጥሏል Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ኢትዮጵያን በተመለከተ የተዘጋጀው ኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ እንዳይጸድቅ በኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተጀመረው ጥረት መቀጠሉ ተገለፀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ፍሪያማ ውይይት አካሄዱ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡ ውይይቱን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ “ከወንድሜ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከስሎቪኒያ አቻቸው ጋር ያደረጉት ውይይት Amare Asrat Feb 17, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=u4cqKlSlAPU
የዜና ቪዲዮዎች የሽብርተኛው ህወሓት ከተጠያቂነት የሽሽት ጉዞ Amare Asrat Feb 17, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=q9yQM5LUAjA
ስፓርት የኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን የክስ ሂደት እልባት አገኘ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንተርናሽናል ዳኛ በዓምላክ ተሰማ እና በሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን መካከል ሲደረግ የነበረው የዲሲፕሊን ክስ ሂደት እልባት አግኝቷል፡፡ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር በኅዳር 20 ቀን 2014 ዓ.ም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና…
የሀገር ውስጥ ዜና በነዳጅ ቦቴ ሲጓጓዝ የነበረ የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ Feven Bishaw Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ ቦቴ ሲጓጓዝ የነበረ ግምቱ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙን በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገባ በሕግ የተከለከለ ልባሽ ጨርቅ በቁጥጥር ስር…
የሀገር ውስጥ ዜና መዲናዋን የሚመጥን የተግባቦት ስርአት ለመገንባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የሚመጥን የተግባቦት ስርአት ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ባለፉት ስድስት ወራት ባከናወናቸው ተግባራት እና በቀጣይ ስድስት ወራት እቅድ ላይ ከተለያዩ ተቋማትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉባዔው የትብብርና የአጋርነት ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል ግብዓት እንደሚያስገኝልን እምነቴ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Meseret Demissu Feb 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና የአውሮፓ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በሁለቱ አኅጉራት መካከል ያሉትን ወቅታዊ እና ቀጣይ የትብብር እና የአጋርነት ሥራዎች ለማጠናከርና ዘላቂ ለውጥን ለማምጣት የሚያስችል ግብዓት እንደሚያስገኝልን እምነቴ ነው ሲሉ…