Fana: At a Speed of Life!

የክልል መስተዳድሮች አዲስ መንግስት የሚመሰርቱበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የክልል መስተዳድሮች አዲስ መንግሥት የሚመሰርቱበትን ቀን ይፋ አድርገዋል፡፡ በዚሁ መሠረት የአማራ ክልል፣ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል፣ የሲዳማ ክልል እና የጋምቤላ ክልል በቀጣይ ሳምንት አዲስ መንግስት…

ጠላትን በዱላ በመምታት ጀብዱ የፈጸሙ አባትና ልጅ

ጠላትን በዱላ በመምታት ጀብዱ የፈጸሙ አባትና ልጅ አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደር ፈንታዬ አበረ ተወልደው ያደጉት በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ቀበሌ 32 ነው። አርሶ አደሩ ሊያዋርዳቸዉ ወደ ሰፈራቸዉ የመጣዉን አሸባሪ እና ዘራፊ የህዋሓት…

አምባሳደር ተፈሪ መለስ ከእንግሊዝ ፓርላማ የኢትዮጵያ ጉዳይ ቡድን ሊ/መንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለስ የእንግሊዝ ፓርላማ አባልና በፓርላማው የኢትዮጵያ ጉዳይ ሊቀመንበር ከሆኑት ላውረንስ ሮበርትሰን ጋር የጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። በውይይታቸውም አምባሳደር ተፈሪ የትግራይ…

የአዋሽ መልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከል በሄክታር 35 ኩንታል ምርት የሚሰጥ ምርጥ ዘሮችን ለአርሶ አደሩ ተደራሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ መልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከል በሄክታር 35 ኩንታል ምርት የሚሰጡ የቆላ ጥራጥሬ ሰብሎችን ምርጥ ዘር በምርምር አውጥቶ ለአርሶ አደሩ ተደራሽ ማድረጉን ገለፀ። የማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር በድሩ በሽር እንደገለፁት፤ ከፍተኛ ምርት…

በጋምቤላ ክልል የሀገር ህልውናን ለማስከበር ግንባር ለዘመቱ የልዩ ሀይል ቤተሰብ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሀገር ህልውናን ለማስከበር ግንባር ለዘመቱ የልዩ ሀይል ቤተሰብ 10 ሺህ የሚጠጋ ደብተር እና የመማሪያ ቁሳቁስ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ድጋፍ አደረገ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሴ ጋጄት ÷ድጋፉ የሀገር ህልውናን…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለአገር መከላከያ ሰራዊት 284 የእርድ እንስሳትና 40 ኩንታል ስንቅ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለአገር መከላከያ ሰራዊት 284 የእርድ እንስሳት እና 40 ኩንታል ስንቅ ድጋፍ አደረገ። ከክልሉ ከተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች ህብረተሰቡ ያዋጣውን ድጋፍ የአገር ሽማግሌዎችና የማህበረሰብ ተወካዮች ለአገር መከላከያ ሰራዊት…

አቶ ወርቁ አይተነው በማይጠብሪ ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሠራዊት እና በሰሜን ጎንደር ዞን በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሐብቱ አቶ ወርቁ አይተነው በማይጠብሪ ግንባር የሽብር ቡድኑን ህወሓት እየተፋለመ ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት፣ የክልል ልዩ ሃይሎች፣ ሚሊሻ እና ፋኖ የድጋፍ እንዲሁም ለሰሜን ጎንደር ዞን ተፈናቃዮችየ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል። ባለሐብቱ…

ሚኒስቴሩ ያስጀመረዉን ቤቶች እድሳት በማጠናቀቅ ለተጠቃሚዎች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ያስጀመረዉን ቤቶች እድሳት በማጠናቀቅ ለተጠቃሚዎች አስረክቧል፡፡ ሙሉ ወጪውን በመሸፈን እድሳቱን ያከናወነው የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሚኒስቴሩ ሰራተኞች ጋር ባደረጉት ውይይት የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ከባለፉት ሶስት ዓመታት ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገውን የለውጥ ሂደት…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሰሚ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከዩክሬኑ ሰሚ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት በተካሄደው ሰምምነት መሰረት ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች የሚመሳሰሉባቸው…