Fana: At a Speed of Life!

“አንድ ዳያስፖራ ለአንድ ቤተሰብ” ንቅናቄን የተቀላቀሉ የዳያስፖራ አባላት በቅርቡ ቤተሰቦቻቸውን ይረከባሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “አንድ ዳያስፖራ ለአንድ ቤተሰብ” የሚለውን ንቅናቄ የተቀላቀሉ በርካታ የዳያስፖራ አባላት በቅርቡ የሚደግፏቸውን ቤተሰቦች እንደሚረከቡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ገለጹ። ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ÷ የዳያስፖራ አባላቱ…

የአሸባሪው ሸኔ የጥፋት ድርጊትን ለመመከት የበኩላችንን እየተወጣን ነው – ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ በሰውና ንብረት ላይ የሚፈጽመውን የጥፋት ድርጊት ለመመከት የበኩላቸውን እየተወጡ መሆናቸውን በምዕራብ ወለጋ ዞን አስተያየታቸውን የሰጡ ወጣቶች ገለጹ። ወጣቶቹ የአሸባሪ ቡድኑን አስነዋሪ ተግባር ለማስቆም ከመንግስት ጎን እንደሚቆሙ ነው…

ነዋሪነታቸው በአሜሪካ የሆኑት ጥንዶች በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ያስገነቡትን ትምህርት ቤቶች አስረከቡ

አዲስ አበባ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸው በአሜሪካ የሆኑት ጥንዶች በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ የተለያዩ አካባቢዎች በ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ሶሶት ትምህርት ቤቶችና ሌሎች የልማት ስራዎችን አጠናቀው ለህብረተሰቡ አስረከቡ፡፡ በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩት አቶ ተስፋዬ አስማማውና ባለቤታቸው…

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።   ድጋፉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ለመከላከያ ሰራዊት ዋር ኮሌጅ አዛዠ…

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ። አዲስ አበባ ሲገቡም የመከላከያ ሚንስትሩ ዶ/ር አብርሀም በላይ እና የብሔራዊ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን ጥሩነህ…

የአገው ፈረሰኞች ማህበር ክብረ በዓል እና የፈረስ ፌስቲቫል ለ82ኛ ጊዜ በደመቀ መልኩ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊ ፣ ባህላዊ እና ሀይማኖታዊ ዳራ ያለው በየዓመቱ ጥር 23 የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ክብረ በዓል እና የፈረስ ፌስቲቫል ዘንድሮ ለ82ኛ ጊዜ በደመቀ ሁኔታ ይከበራል።   የአገው ፈረሰኞች የነፃነት ተጋድሎ ያስመሰከሩና…

አቶ ሙስጠፌ ከአለም ምግብ ፕሮግራም የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአለም ምግብ ፕሮግራም የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ሚካኤል ደንፎርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ሁኔታ ዙሪያ መምከራቸውን ርዕሰ መስተዳድሩ…

እድሳት ሲደረግለት የቆየው የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ነገ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እድሳት ሲደረግለት የቆየው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት ህንፃ ነገ ይመረቃል፡፡   ይህ ታሪካዊና የከተማዋ ምልክት የሆነ ህንፃ ከ57 ዓመት በኋላ ለእድሳት የበቃ ሲሆን፥ የከተማዋን የዘመናት ጉዞ አሻራ የያዘ ታላቅ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሚያስገነባው ባለ 36 ወለል ህንፃ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዋና መስሪያ ቤት ባለ 36 ወለል ህንፃ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡   በመርሃ ግብሩ ላይ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ፣ የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት…

ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የ43 ሚሊየን ብር ኘሮጀክት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ በአፋር እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በአሸባሪው ህወሃት ወረራና ተከስቶ በነበረው ግጭት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት ተጠናክረው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የ43 ሚሊየን ብር ኘሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ።…