22 የፖለቲካ ፓርቲዎች በአማራና አፋር ክልሎች የወደሙ አራት የማህበራዊ ተቋማትን ሊገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀሱ 22 የፖለቲካ ፓርቲዎች በአማራ እና አፋር ክልሎች የወደሙ አራት የማህበራዊ ተቋማትን ሊገነቡ መሆኑን የፓርቲዎች ጥምረት ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስታወቀ።
በእያንዳንዱ ዘርፍ ኮሚቴ አዋቅሮ የወገንን ሃይል…