ጦርነቱ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ከ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አልተሰበሰበም – የገቢዎች ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ታህሳስ 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ጦርነቱ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ከ2 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሊሰበሰብ እንዳልቻለ የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር በ2014 በጀት ዓመት 360 ቢሊየን ብር የመሰብሰብ እቅድን አስቀምጦ ሥራ የጀመረ ሲሆን፥…