Fana: At a Speed of Life!

ዳያስፖራው የተለያዩ መረጃዎች የሚያገኝበት ማዕከል ወደ ስራ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው የተለያዩ መረጃዎችን የሚያገኝበት አዲስ የዳያስፖራ ማዕከል ወደ ስራ ገባ።   ማዕከሉን ወደ ስራ የማስገባት ስነስርዓት የተካሄደ ሲሆን በስነስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ…

በዚህ ወቅት ከሁሉም ቅድሚያ የምንሰጠው በሃገራዊ ጉዳይ በጋራ መቆም ነው- የጋምቤላ ህዝብ ነፃነት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር የውስጥ ጉዳዮች የማንስማማባቸው ጉዳዮች ቢኖሩንም በዚህ ወቅት ከሁሉም ቅድሚያ የምንሰጠው በሃገራዊ ጉዳይ በጋራ መቆም ነው ሲል የጋምቤላ ህዝብ ነፃነት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ገለጸ፡፡   ንቅናቄው ከዚህ ቀደም የህወሃት ሽብር…

የአውሮፓውን ቅኝ ገዢን ያሸነፈች ኢትዮጵያ ከውስጧ በተነሳ አሸባሪ አትፈርስም

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 1896 ጣሊያንን አድዋ ላይ በተካሄደው ጦርነት ያሸነፈች እና በአውሮፓ ኃይሎች ቅኝ ያልተገዛች ሀገር በመሆኗ በሀገሪቷ ውስጥ በተፈጠረ ግጭት ትፈርሳለች ብሎ ማሰብ ታሪኳን ወደ ኋላ ሄዶ ካለማየት የመጣ መሆኑን ቤንጃሚን ኡጁማዱ…

በአማራ ክልል የሚገኙ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት መደበኛ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት የፈጸመውን ወረራ ተከትሎ የቀረበውን የህልውና ትግል ጥሪ ለመደገፍ መደበኛ አገልግሎት አቋርጠው የነበሩ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት መደበኛ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ።…

በተለያዩ ግንባሮች የመከላከያ ሰራዊትን ላበረታቱ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ግንባሮች የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ላበረታቱ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኝሁ ተሻገር ምስጋና አቀረቡ። አፈጉባኤው በማይጠብሪ ግንባር በመገኘት አሸባሪውን የህወሃት ቡድን አይቀጡ ቅጣት የቀጡትን የሀገር…

በጋሞ ዞን የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ተገልብጦ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን ዓመታዊውን የኤሊ ቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ አክብረው ወደ ገረሴ ወረዳ በመመለስ ላይ የነበሩ አንጋሾችን ያሳፈረ ኤፍ ኤስ አር የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተገልብጦ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ። አደጋው…