Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትራችን ወደ ግንባር በዘመቱበት ወቅት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትራችን ወደ ግንባር በዘመቱበት ወቅት እኛ ደግሞ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየሰራን ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ በርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ የልዑካን ቡድን በአዲስ…

የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ህወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና እንዳይሆን ማድረግ ነው – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ህወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና እንዳይሆን ማድረግ ነው ሲል  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ …

መንግሥት ለአካል ጉዳተኞች ተጠቃሚነት በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጡ መንግሥት የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራው ያለው ስራ አበረታች መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ገለጹ። የዓለም የአካል ጉዳተኞች ቀን በዓለም ለ30ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ29ኛ ጊዜ…

ቻይና እና ደቡብ ኮሪያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ደቡብ ኮሪያ የሁለቱን አገራት የኢኮኖሚ ግንኙነት፣ ባሕላዊ ዕሴቶች እና የንግድ ልውውጥ ለማጠናከር ተስማሙ፡፡ አገራቱ የኮቪድ ወረርሽኝን በጋራ ለመከላከልም እንደሚተባበሩ ነው የጠቆሙት፡፡ የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ የውጪ ጉዳዮች ኮሚሽን…

የጠቅላይ ሚኒስትሩን “ወደ አገር ቤት እንግባ” ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አጋር ሆኖ ያስተባብራል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን "ወደ ሀገር ቤት እንግባ" ጥሪ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ምክር ቤት አጋር ሆኖ ለማስተባበር ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ…

የተለያዩ ተቋማት ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል እየሰበሰቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤ፣ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ፣ የጎንደር እና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች የዘማች አርሶ አደር ቤተሰቦችን ሰብል እየሰበሰቡ ነው፡፡   በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ…

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ኢ-ህገ መንግስታዊ በሆነ መልኩ መንግስት ለመቀየር የሚደረግን ሙከራ በመቃወም ለአፍሪካ ህብረት ደብዳቤ ፃፈ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ300 በላይ አባላት ያሉት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ኢ-ህገ መንግስታዊ በሆነ መልኩ መንግስት ለመቀየር በድብቅ የሚደረግን ሙከራ በመቃወም ለአፍሪካ ህብረት ግልጽ ደብዳቤ ፃፈ። ጥምረቱ ለወቅቱ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ…

በጥቅምት ወር ከወጪ ንግድ 311 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ከወጪ ንግድ 311 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከጥቅምት ወር ወጪ ንግድ 358 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 311 ነጥብ 5…

የከረዩ አባገዳ በሸኔ መገደላቸውን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከረዩ አባገዳ ከድር ሀዋስ ቦሩ በሸብርተኛው ሸኔ መገደላቸውን የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለፀ፡፡ በከረዩ አባገዳ ላይ በአሸባሪው ሸኔ በተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተሰማውን ሀዘን ይገልፃልም ብሏል…

በአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሰረት አድርጎ እየሰራ ነው-መርማሪ ቦርዱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ) በአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መሰረት አድርጎ እየሰራ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ገለጸ፡፡   ቦርዱ በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተላልፈዋል ተብለው ተጠርጥረው በሕግ ጥላ ስር…