የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን ወሎዋ ጋሸና ከተማ ተቋርጦባት የቆየውን የኤሌክትሪክ ኃይል አገኘች ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወራሪው ህወሓት ለአምስት ወራት በቆየባቸው ጊዜያት ከፍተኛ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ውድመት ያደረሰባት ጋሸና ከተማ ተቋርጦባት የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል በዛሬው እለት አገኘች። አካባቢው ጠላት ለረዥም ጊዜ የቆየበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተዘዋዋሪ ችሎቱ በ27 ሰዎች ሞት ከተከሰሱት መካከል በዘጠኙ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ Mekoya Hailemariam Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሶሳ እና አካባቢው አንደኛ ተዘዋዋሪ ችሎት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን በ27 ሰዎች ሞት ክስ ከተመሰረተባቸው 48 ሰዎች መካከል በዘጠኙ ላይ ከ8 እስከ 21 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ ከተማ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጁ መማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት የሙከራ ትግበራ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተዘጋጁ መማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት ይፋዊ ሙከራ ትግበራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ተካሄደ። እንደ ሀዋሳ ከተማ በአራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጀርመን እና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በያዝነው ሣምንት ወደ ሀገራቸው እንደሚመጡ አስታወቁ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን እና በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን በተያዘው ሣምንት በግልና በቡድን ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ዝግጅት መጨረሳቸውን ገለጹ፡፡ በበይነ መረብ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ኢትዮጵያውያን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጣሊያንና ግሪክ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቃዮች ከ120 ሺህ ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን እና ግሪክ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአሻባሪው የወያኔ ወራሪ ሀይል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል 120 ሺህ 783 ዩሮ ድጋፍ አስረከቡ፡፡ አሁንም በተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄዱ የገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአር ቲ ዘጋቢ በህወሃት ታጣቂዎች ከተደፈሩት የ80 ዓመት አዛውንት ጀምሮ እስከንብረት ዝርፊያና ውድመት ድረስ ለዓለም አሳይታለች Mekoya Hailemariam Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአር ቲ ዘጋቢ በደብረ ብርሃን ሆስፒታል በመገኘት የህወሃት አሸባሪ ቡድን ታጣቂዎችን ዘግናኝ የአስገድዶ መድፈርና ሌሎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ያካተቱ ወንጀሎችን ቀጥታ ለዓለም አሳይታለች። የደብረ ብርሃን ኮምፕሬንሲቭ ሆስፒታል ሜዲካል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ የመንግስት ስራ ነገ ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በክልሉ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው መደበኛ የመንግስት ስራ ከነገ ማክሰኞ ታህሳስ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚጀመር የክልሉ የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአየር ንብረት ለውጥ ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ማፈናቀሉን የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅት ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2021 የዓለም አየርንብረት ለውጥ ያስከተለው አደጋ ከ1 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች መፈናቀል ምክንያት መሆኑን የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅት ይፋ አደረገ፡፡ በፈረንጆች 2021 የአየር ንብረት ለውጥ ባስከተላቸው አስር አስከፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት የወደመው የአለውሃ ድልድይ የግንባታ ሥራ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ኃይል የጥፋት ተግባር ጉዳት ደርሶበት የነበረውን የአለውሃ ድልድይ የጥገና ስራ ተጀምሯል። የጥገናው ስራ ከ8 እስከ 10 ቀናት ውስጥ ተጠናቅቆ ለትራፊክ ክፍት እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡…