የሀገር ውስጥ ዜና በ በመዲናዋ በህገ ወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ 88 አመራሮችና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ የመሬት ወረራ በተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ጀማል አላዬ በሰጡት…
የዜና ቪዲዮዎች የሶሪያዊው ምስክርነት ስለኢትዮጵያውያን Amare Asrat Dec 27, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=95IcWUjSxQo
የዜና ቪዲዮዎች ለውጭ አገር ከመጫወት እሰከ እንጀራ መጋገር የተካኑት የኢትዮጵያ ባለስልጣናት Amare Asrat Dec 27, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=VW-zUgNyGb0
የሀገር ውስጥ ዜና በየጊዜው የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት የተለያዩ አደረጃጀቶች በጋራ ሊሠሩ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢው በየጊዜው የሚከሰቱ የፀጥታ ችግሮችን መፍታት ያስችል ዘንድ የጎፋ ዞን፣ የደቡብ ኦሞ ዞን እና የባስኬቶ ልዩ ወረዳ አመራሮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ማህበረሰቡ ለጋራ ሠላም በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተባባሰ ላለው የኑሮ ውድነት ዘላቂ መፍትሄ ያስፈልጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክንያታዊ ባልሆነ የዋጋ ጭማሪ እና ምርት በመደበቅ እየተባባሰ ያለውን የኑሮ ውድነት በዘላቂነት ለመፍታት የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ የክልሉ ንግድና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ጉዳት ካደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች ውስጥ አስራ አንዱ ስራ ጀመሩ Feven Bishaw Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ከተማ ጉዳት ካደረሰባቸው ኢንዱስትሪዎች ውስጥ አስራ አንዱ ስራ መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ በደሴና ኮምቦልቻ ያወደማቸውንና ጉዳት ያደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች መልሶ ለማቋቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ካቢኔ አባላት የተሰጣቸውን አቅጣጫ እና ተልዕኮ አፈፃፀም ገመገሙ Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፋር ክልል ካቢኔ አባላት ተሰጠው የነበሩ አቅጣጫዎች እና ተልዕኮዎችን አፈፃፀም በዛሬው ዕለት ገምግመዋል፡፡ መድረኩ ከሳምንት በፊት በሰመራ ከተማ በተካሄደው የከፍተኛ አመራርና መካከለኛ አመራር መድረክ ላይ የተቀመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ”አንድ ብር ለሠብዓዊነት” 120 ሚሊየን ብር ለማሰባሰብ ያለመ መርሃ ግብር ተጀመረ Feven Bishaw Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በመዘዋወር ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚውል 120 ሚሊየን ብር ማሰባሰብን ዓላማ ያደረገ “አንድ ብር ለሠብዓዊነት” የተሰኘ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ተጀምሯል። መርሃግብሩ ስለ ፍቅር ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት ከኢትዮጵያ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጥምቀትን በዓል በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ እንዲያከብሩ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ዳያስፖራዎች እና በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የጥምቀት በዓልን በጎንደር እንዲያከብሩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ ኮሚቴው “በታላቁ ጉዞ ወደ ሃገር ቤት” የዳያስፖራ አቀባበል መርሃ ግብሩን ይፋ አደረገ Feven Bishaw Dec 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ኮሚቴው "በታላቁ ጉዞ ወደ ሃገር ቤት" የዳያስፖራ አቀባበል መርሃ ግብሩን ይፋ አድርጓል፡፡ የብሄራዊ ኮሚቴው የኦፕሬሽናል ዘርፍ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንግዶችን…