የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር ሜዩኪ አዩ ዴንግ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም አምባሳደር ነቢል በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ውስጥ ለሚገኙ የአይ ኤስ የሽብር ቡድን ታጣቂዎች ሊቀርብ የነበረ የጦር መሳሪያ ተያዘ Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አባበ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው አዲሱ ስታዲየም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሀሰተኛ የዶላር ህትመት ተግባር ላይ የተሰማሩ ሁለት የካሜሮን ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ወረራ ቡድን የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ምክንያት ከአካባቢያቸው ተፈናቅለውና ለብዙ ችግር ተጋልጠው የቆዩ ወገኖች ጀግኖቹ የኢትዮጵያ የጥምረት ሃይሎች ነፃ ወዳወጧቸው ቀያቸው እየተመለሱ ነው። በአሸባሪው ወራሪ ቡድን ከተለያዩ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 5 ወራት ከቆዳ ኢንዱስትሪ የወጪ ንግድ 19 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ያለፉት አምስት ወራት ከቆዳ ኢንዱስትሪ የወጪ ንግድ 19 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የበጀት ዓመቱን አምስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እና በቆዳ ኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት ሰራተኞች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፣ የካማሺ ዞን አመራሮች እና የደብረ ማርቆስ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች የዘማች አርሶ አደር ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን የሸኔ ቡድን በዓለም አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ የተጠረጠሩ ጋዜጠኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ Mekoya Hailemariam Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ አሸባሪውን ሸኔ በዓለም አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ የተጠረጠሩ የአሶሽየትድ ፕረስ ጋዜጠኞችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። በኮሚሽኑ በወንጀል ምርመራ ቢሮ የሽብር ወንጀሎች ምርመራ ዲቪዥን ሃላፊ ኢንስፔክተር ተስፋዬ ኦላኒ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የህወሓት ቡድን የፈጸማቸውን ወንጀሎች ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማጋለጥ ይገባል – ሞርጋን አርቲዩኪና Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን በፈጸማቸው ኢሰብዓዊ ድርጊቶችና አስጸያፊ ተግባራት ላይ ያተኮረ ዶክመንተሪዎች በመሥራት እና መሰል መረጃዎችን በማሰራጨት ወንጀሎቹን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማጋለጥ እንደሚገባ የስፑትኒክ እና የግሎባል ታይምስ ጸሐፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ ተወካዮች በአፋር ክልል ለተፈናቃይ ዜጎች እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ተዘዋውረው ጎበኙ Mekoya Hailemariam Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 6፣2014(ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ የሰብዓዊ እርዳታ እያቀረቡ የሚገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅቶችና አጋሮቹን ያካተተ ቡድን ዛሬ በአፋር ክልል ለተፈናቃይ ዜጎች እየተደረገ ያለውን ድጋፍ ተዘዋውሮ ጎበኘ። በተመድ የኢትዮጵያ ፅህፈት ቤት አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚ የተመራው…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ማዕከላዊ መጋዝን የነበረ ከ100 ሺህ ኩንታል በላይ የምግብ እህል ዘርፏል Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ማዕከላዊ መጋዝን ተከማችቶ የነበረ ከ100 ሺህ ኩንታል በላይ የእርዳታ ምግብ እህል መዝረፉን ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የአፍሪካ አገራት አምባሳደሮች ጋር ውይይት ተደረገ Melaku Gedif Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት አገራትና የኢጋድ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍስሀ ሻውል፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ ካሳዬ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ውይይት አድርገዋል።…