Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት በአማራና አፋር ክልሎች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት ከልማት ውጭ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በወረራ ይዟቸው በነበሩ የአማራና የአፋር ክልሎች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት ከልማት ውጭ ማድረጉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዘንድሮ መኸር 13 ሚሊየን ሄክታር መሬት በማረስ 375…

ወድቆ ያገኙትን 3 ሺህ 900 ዶላር ያስረከቡት የፖሊስ አባላት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ወድቆ ያገኙትን 3 ሺህ 900 የአሜሪካ ዶላር ማስረከባቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ምክትል ኢንስፔክተር ዘነበ እሸቱ ፣ምክትል ኢንስፔክተር ዳግም ግርማ እና ዋና ሳጅን አለምነሽ ግርማ የተባሉ የአቃቂ አካባቢ…

በአሜሪካ ኢትዮጵያን “በዘር ተኮር ጭፍጨፋ” ለመጠየቅ ታስቦ የነበረው ህግ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በዘር ተኮር ጭፍጨፋ ለመጠየቅ ታስቦ የነበረው ህግ መሰረዙ ይፋ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ከከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ያደረገውን ስብሰባ መሰረት በማድረግ ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ለምክር ቤቱ መረጃ መላኩ…

ከ13 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ ነው – የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር

አዲስ አበበ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በመላ ኢትዮጵያ ለሚገኙ ከ13 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያቀረበ መሆኑን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክትል ኮሚሽነር አይድሩስ ሃሰን አስታወቁ። ከመንግሥት ድጋፍ በተጨማሪ ዓለም አቀፍ…

ከጃማ ደጎሎ እስከ አለም ከተማ ያሉ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ሃይል አገኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት የነበረው ከጃማ ደጎሎ እስከ ዓለም ከተማ ያለው ከፍተኛ ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጠናቆ አካባቢዎቹ ኃይል ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎችና…

በአሜሪካ ፊኒክስ እና አሪዞና የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 120 ሺህ ዶላር አሰባሰቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ፊኒክስ እና አሪዞና ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ማቋቋሚያ ይውል ዘንድ 120 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተሰበሰበ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ፥ በፊኒክስ እና በአሪዞና የሚኖሩ…

ኬንያ በሁሉም ወቅት ለኢትዮጵያ ያላት አጋርነት የማይዋዥቅ ነው – ጄኔራል ባዲ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይሮቢ የሜትሮፖሊታን አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል ሌተናት ጄነራል መሀመድ አብደላ ባዲ በኢትዮጵያ እና ኬንያ መካከል ያለው ግንኙነት በመንግስታት መቀያየር የማይዋዠቅ መሆኑን ገለፁ፡፡ ጄነራል ባዲ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም…

ካረን ባስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ኢትዮጵያን ከአጎዋ እንዳያግዱ እና እንድትቆይ ጥረት እያደረጉ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት ካረን ባስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ኢትዮጵያን ከአጎዋ እንዳያግዱ እና እንድትቆይ ጥረት እያደረጉ መሆኑን አስታወቁ።   በተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ…