Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከተመድና ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሰፈሩት፥ “በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከተባበሩት…

የኦሮሚያ ክልል እና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት እንዲሁም ለተፈናቀሉ ወገኖች የአይነት ድጋፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል፣ የኦሮሚያ ክልል ሴቶች አደረጃጀት እንዲሁም የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከአይነት ድጋፍ በተጨማሪ ከ22 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኦሮሚያ…

በሰሞኑ ወታደራዊ ኦፕሬሽን የተደናገጠው ህወሓት የጎረቤት ሀገራት ተቃዋሚዎችን ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ ውስጥ መግባቱን የፋና ምንጮች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በተካሄደው ወታደራዊ ኦፕሬሽን የተደናገጠው ህወሓት የጎረቤት ሀገራት ተቃዋሚ የሆኑና ደጋፊዎቹ ሊሆኑ የሚችሉ ኃይሎችን ድጋፍ የመጠየቅ ስራ ውስጥ መግባቱን ፋና ከታማኝ ምንጮቹ ያገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ አሸባሪው ሕወሓት ጎረቤት ሀገራት…

አሸባሪው ህወሃት የደረሰበትን መራር  ሽንፈት በሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳው  ሊሸፍነው አልቻለም- የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  አሸባሪው ህወሃት የደረሰበትን መራር  ሽንፈት በሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳው  ሊሸፍነው አልቻለም፤ አይችልምም  ሲል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ መግለጫ ሰጥተዋል። ዶክተር…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አራት ወራት 25 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አራት ወራት 25 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ቢሮው ባለፉት አራት ወራት ሊያሰባስበው ካቀደው 20 ቢሊየን ብር 25 ቢሊየን ብር በመሰባሰብ ነው የዕቅዱን 118…

የጦር መሣሪያ ምዝገባ ለ15 ቀናት ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ በሁሉም የአገሪቱ የገጠርና የከተማ አካባቢዎች ከኅዳር 30 ቀን 2014 ዓም ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የጦር መሣሪያ ምዝገባ መራዘሙን አስታወቀ። ዕዙ ከዚህ በፊት ባወጣው መመሪያ መሠረት የጦር መሣሪያዎች የምዝገባ…

በአሸባሪው ህወሓት ተወርረው የነበሩ ቀሪ ከተሞች በጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ እየወጡ ነው

ሰበር ዜና በአሸባሪው ህወሓት ተወርረው የነበሩ ቀሪ ከተሞች በጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ነጻ እየወጡ ነው አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሸባሪው ሕወሐት ተወርረው የነበሩት ቀሪ ከተሞች፣ የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት በወሰዱት ማጥቃት ነጻ…

በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ አዲስ የዋጋ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።   ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ የዓለም አቀፍ ነዳጅ ምርቶች መሸጫ…

ገናን በላሊበላ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ገናን በላሊበላ ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።   የቢሮው ሃላፊ አቶ ጣሂር ሙሐመድ ዛሬ በላሊበላ ከተማ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።   በመግለጫቸው…

ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችንን በማጠናከር ያጋጠሙንን ፈተናዎች እንሻገራለን- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ሲከበር ዕለቱ የአንድ ቀን መታሰቢያ ከመሆን አልፎ የብሔር ብሄረሰቦች ሕገ መንግስታዊ መብቶች ይበልጥ በሚረጋገጡበትና በልዩነት ውስጥ የተፈጠረ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እሴቶችን በሚያጎለብቱ ተግባራት…