Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከጎረቤት አገራት መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሰድስት ጎረቤት አገራት መሪዎች ጋር ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት  ከጂቡቲ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሶማሊያ፣ ኤርትራ እና ደቡብ ሱዳን መሪዎች ጋር…

የክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ተማሪዎች ድጋፍ እንዲደረግ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ወራሪ ቡድን ምክንያት በአማራ እና በአፋር ክልሎች ከቀያቸውና ከትምህርት ገበታቸው ለተፈናቀሉ ተማሪዎች ሁሉም ወገን ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባ የአማራ፣ የኦሮሚያና የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጥሪ አቀረቡ፡፡…

በአፋር ክልል ነፃ በወጡ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ከአሸባሪው ህወሓት ነፃ የወጡ አካባቢዎችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ የጥገና እና የመልሶ የግንባታ ሥራ መጀመሩን የክልሉ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።   የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአፋር በህዝብ መገልገያ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ፈጽሟል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በወረራ ይዞ በቆየባቸው አካባቢዎች በህዝብ መገልገያ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን የአፋር ልማት ማህበር አስታወቀ፡፡   ከተመሰረተ 10 ዓመታትን ያስቆጠረው የአፋር ልማት ማህበር በዋናነት…

የሲዳማ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መስተደድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት በትናንትናው ዕለት በጀመረው ሰብሰባው በሶስት አጀንዳዎች ላይ የተወያየ ሲሆን÷ በዛሬው ዕለትም በማፅደቅ ተጠናቋል።…

ከተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቶች የተውጣጣ ቡድን የልማት ሥራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር፣ የተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቶች እና የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ተወካዮችን ያካተተ ቡድን ኢትዮጵያ እያካሄደችው ከምትገኘው የኅብረ ብሄራዊ ዘመቻ ጎን ለጎን የሚካሄዱ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡…

የሸኔ የጥፋት ቡድን በፀጥታ ሀይሎች ጥምረት እየተደመሰሰ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን ለማፈራረስ ከህወሓት አሸባሪ ቡድን ጋር በጥምረት እየሰራ የሚገኘው የሸኔ ቡድን በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች እየተንቀሳቀሰ ቢገኝም በፀጥታ ኃይሎች ጥምረት ህልሙ እየከሸፈ ይገኛል። በትናንትናው ዕለት በምስራቅ ጉጂ ነገሌ ቦረና እና በአርሲ…

አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እና ድምፅ ሊኖራት ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ህዝብ ያላት አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እና ድምፅ ሊኖራት ይገባል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አገራት በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የተሻለ…

ዩኒሴፍ ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች 13 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች 13 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስና የንፅህና መጠበቂያ ድጋፍ አድርጓል፡፡   የዩኒሴፍ አማራ ክልል ማስተባበሪያ ዋና…