የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ተግባራዊ የሚደረጉ ክልከላዎች ይፋ ሆኑ ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፌደራል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መምሪያ የሚተላለፉ መመሪያወች እንደተጠበቁ ሆነው÷ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት በክልሉ ውስጥ ተግባራዊ የሚደረጉየክልከላ መመሪያዎች አውጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የውጭ ጣልቃ ገብነትን እቃወማለሁ – ደቡብ ሱዳን ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚደረግ የውጭ ጣልቃገብነትን እንደማትደግፍ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ሞርጋን ተናገሩ። በዓለም ታሪክ ውስጥ ቀደምት ሀገር መሆኗን የጠቆሙት አምባሳደሩ÷ ችግሮቿንም በራሷ…
የሀገር ውስጥ ዜና አባቶቻችን አልተንበረከኩም፤ እኛም አንንበረከክም – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የአዲስ አበባ ነዋሪ ዓለም በኢትዮጵያ ላይ ለሚቃጣው ፀረ ሉዓላዊነት አካሄድ በአንድነት ማውገዝ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳሰፈሩት÷ አዲስአበባ ተከባለች ለሚሉ ሀይሎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ህውሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ነገ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል በነገው እለት አሸባሪዎቹ ህውሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊትንና ሌሎች የፀጥታ ሃይሎችን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ እንደሚካሄድ የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሄኖክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ኃይል በተባበረ ክንድ መቅበር ይገባል- በአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አሸባሪውን ኃይል በተባበረ ክንድ መቅበር ይገባል- በአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። በአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው ማዕቀብ ሕዝብ የመረጠውን መንግሥት እውቅና ለመንፈግ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ የጣለው ማዕቀብ በሕዝብ ይሁንታ ወደ ሥልጣን የመጣውን መንግሥት እውቅና ለመንፈግ መሆኑን ዓለም ዓቀፍ የፖለቲካል ኢኮኖሚና ደህንነት ምሁራን ተናገሩ። አሜሪካ ኢትዮጵያን በተመለከተ የምታራምደው…
የሀገር ውስጥ ዜና ህውሓት ባለበት እንዲጠፋ ማድረግ ከክልሉ ህዝብ ይጠበቃል- የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህውሓት ቡድን ዳግም ማንሰራራት እንዳይችልና ባለበት እንዲጠፋ ማድረግ ከመላው የክልሉ ህዝብ ይጠበቃል ሲሉ የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ህወሓት የኢትዮጵያ ህዝብን የመበቀልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ነገ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድንን የሚያወግዝ እና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመግለፅ ነገ በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ የሚካሄድ መሆኑን ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይፋ አድርጓል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ28 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለማእከላዊ ገበያ እንደሚቀርብ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የምርት ዘመን ከ28 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለማእከላዊ ገበያ እንደሚቀርብ የቤንች ሸኮ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት መምሪያ ገለጸ፡፡ በአሁኑ ወቅት በዞኑ የቡና ምርት የመሰብሰብ ስራ ተጠናክሮ የቀጠሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሽብር ቡድኖቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ነገ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በነገው ዕለት አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ እንዲሁም የሀገር ህልውናና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላትን ለመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ…