Fana: At a Speed of Life!

የሆሳዕና ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ህወሓትን በመቃወም ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሆሳዕና ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች አሸባሪውን ህወሓት በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። በሰልፉ እኛ እያለን አሸባሪውና ወራሪው ቡድን አገራችንን አይበትንም ብለዋል ነዋሪዎቹ። የአገራችንን ሉዓላዊነት ለማስከበር እስከ ህይወት መስዋዕትነት ከፍለን…

ሁላችንም የአገር መከላከያ ሰራዊት ነን – የጎዴ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎዴ ከተማ ነዋሪዎች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፋቸውን ለመግለጽ ሰልፍ አካሂደዋል። በሶማሌ ክልል የተለያዩ ከተሞች የአገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፉ ሰልፎች እየተካሄዱ ሲሆን፥ የጎዴ ከተማ ነዋሪዎች ሁላችንም የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት…

የሲሚንቶ ምርት መጠን እየጨመረ መሆኑን ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ምርትን ለማሳደግ መንግስት በዘርፉ ላይ በወሰደው የማሻሻያ እርምጃ የምርት መጠን እየጨመረ መሆኑን የማእድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። ሚኒስትሩ በሙገር እና በዳንጎቴ የሲሚንቶ ፋብሪካ ተገኝተው የፋብሪካዎችን የምርት…

መስፈርቱን ያላሟሉ ከ16 ቶን በላይ የምግብ ሸቀጦች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በመግቢያና መውጫ ኬላዎች በምግብ ምርቶች ላይ በተደረገ ቁጥጥር ከ16 ነጥብ 6 ቶን በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የምግብ ሸቀጦች የተቀመጠውን መስፈርት ባለማሟላታቸው ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደረገ። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በመግቢያና…

ኦሮ-ፍሬሽ አክሲዮን ማህበር የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶችን ለመዲናዋ ነዋሪዋች ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ኦሮ-ፍሬሽ’ የአትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አክሲዮን ማህበር ዛሬ የተለያዩ የአትክልት እና ፍራፍሬ ምርቶችን ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ማቅረብ ጀመረ። አክሲዮን ማህበሩ አምራቹን ቀጥታ ከሸማቹ ጋር ለማገናኘት የአትክልትና…

በሀዲያ ዞን ህወሓትን የሚያወግዝና ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ሠልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዲያ ዞን የአሸባሪውን የህወሃት ሴራ የማሚያወግዝና ጀግናውን መከላከያ ሠራዊት የሚደግፍ ሠልፍ እየተካሄደ ይገኛል። የሠልፉ ተሳታፊዎች የአሸባሪውን ህወሓት የሽብር ተግባር እያወገዙ እንደሚገኙ ደሬቴድ ዘግቧል። በሰልፉም ‘’ሀገሬን እጠብቃለሁ…

አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ከአገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ። የሀገር ሽማግሌዎቹ ወራሪውና አሸባሪው ትህነግ አገር ለማፍረስ የሚያደርገውን የባንዳነት ስራ አውግዘዋል። አሸባሪው ቡድን…

የውጭ ሃይሎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት እንቃወማለን – የጎባ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሃይሎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና ጫና አጥብቀው እንደሚቃወሙ በባሌ ዞን የጎባ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍና የውጭ ኃይሎች ጫናን የሚያወግዝ ሰልፍ በጎባ…

ሲ ኤን ኤን የቴሌቪዥን ጣቢያ ኢትዮጵያን በተመለከተ ሃሰተኛ መረጃ እያወጣ መሆኑ ተጋለጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲ ኤን ኤን የተባለው የቴሌቪዥን ጣቢያ ኢትዮጵያን በተመለከተ ሃሰተኛ መረጃ እያወጣ እንደሆነ ተጋለጠ። ጣቢያው ኢትዮጵያን በተመለከተ ተደጋጋሚ ዘገባዎችን እየሰራ ቢገኝም፥ የሚሰራቸው ዘገባዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ ያልተመሰረቱ ሐሰተኛ፣…

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ3 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በ2013 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ…