የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር የዓይነትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ተደረገ፡፡ በክፍለ ከተማው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚቀላቀሉ ዘማቾች ሽኝት እየተካሄደ እንደሚገኝም ከከተማው ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ ግንባታን በትኩረት በማከናወን የሕዝብ መጻኢ ዕድሎች እንፈጥራለን – ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ Meseret Awoke Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ከገጠማት ጦርነት ጎን ለጎን የሕዳሴ ግድብ መደበኛ ግንባታና ኃይል የማመንጨት ሥራን በመሥራት የሕዝብ መጻኢ ዕድሎች እንፈጥራለን ሲል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጀነር ሀብታሙ ኢተፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ህብረተሰቡ ለአስቸካይ ጊዜ አዋጁ አተገባበር ያሳየው ተነሻሽነት ስኬታማ ነው ተባለ Meseret Awoke Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች የሚገኘው ህዝብ ለአስቸካይ ጊዜ አዋጁ አተገባበር ያሳየው ተነሻሽነት ስኬታማ መሆኑን የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን ገልጸዋል ። ሀላፊዋ የክልሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌቶችና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ” ተከትለንሃል” በሚል መሪ ቃል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነዉ Meseret Awoke Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የከተማዋ ነዋሪዎች የአገር ሉአላዊነትን ለማስከበር ወደ ጦር ግንባር ለሚዘምቱ የኢትዮጵያ ኩራት የሆኑ አትሌቶችና አርቲስቶች አሸኛኘት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። በአሸኛኘት መርሃ ግብሩ ላይ የከተማዋ አስተዳደር አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተግበሪያው አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ በአሸባሪው ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ከ2 ሚሊየን ዶላር በላይ ተሰበሰበ Meseret Awoke Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በ'eyezonethiopia.com' መተግበሪያ አማካኝነት በሃገር ቤት በአሸባሪው ህወሓት ባደረው ወረራ ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰበው ገንዘብ ከ2ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር በላይ ደርሷል። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከቻፓ ፋይናንሺያል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም ሰላም እያበረከተችው ያለው አስተዋጽኦ ለመላው አፍሪካ ትልቅ ኩራት ነው – የጋና ወታደራዊ ልዑክ Meseret Awoke Nov 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለአለም ሰላም እያበረከተችው ያለው አስተዋጽኦ ለራሷ ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካም ጭምር ትልቅ ኩራት ነው ሲሉ የጋና ወታደራዊ ልዑክ ገለፁ። ልዑኩ በአብዬ የሚገኘውን የ24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የግዳጅ አፈፃፀም ተዘዋውሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የሠላም ትምህርት ማስፋፋት ከስር ከመሠረቱ ግጭትን ይከላከላል”-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ “በአፍሪካ የሴቶች መሪዎች ኔትወርክ” ውይይትን በበይነ መረብ ተሳትፈዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ሴቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ሚና እንዳላቸው ተናግረዋል። እንዲሁም “የሠላም ትምህርት ማስፋፋት ከስር ከመሠረቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኪንሻሳ በተካሄደው የመጀመሪያው “የወንዶች ኮንፈረንስ” ላይ ተሳተፉ Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአፍሪካ ወንድ መሪዎች በተገኙበት በኪንሻሳ የመጀመሪያው “የወንዶች ኮንፈረንስ” ተካሂዷል፡፡ በኮንፈረንሱ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ“ለወንድነት የተሰጠቱ ባህሪዎች እንደ ጥንካሬ፣ ሊደርሺፕ፣ ድፍረት፣ ስሜትን የመግዛት፣ እርግጠኝነት ወዘተ...…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገርና ለህዝብ ህይወቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ -ዘማች አርሶ አደር Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ለሀገርና ለህዝብ ህይወቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ ከጠቅላይ ሚኒስትሬ ጋርም እዘምታለሁ ሲሉ ድጋሜ ለመዝመት የተዘጋጁት ዘማች አርሶ አደር ተናገሩ፡፡ አርሶ አደሩ ከቁስለኝነት አገግመው ድጋሜ ለመዝመት መዘጋጀታቸውም ተገልጿል፡፡ በጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት ተቀባይነት የለውም – ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት በምንም ዓይነት ሁኔታ ተቀባይነት ሊያገኝ አይችልም ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ዓለም አቀፍ የ16ቱ የፀረ-ፆታ ጥቃት ቀናትን በንግግር ከፍተዋል። በዚህ ወቅትም…