አርቲስት ታማኝ በየነን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦችና የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ታማኝ በየነና ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እንዲሁም የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ።
ፖለቲከኛ ነአምን ዘለቀ እና ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳም ወደ ግንባር ከዘመቱት…