የሀገር ውስጥ ዜና በዲላ ከተማ ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሰልፉ ላይ ህዝቡ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያለውን ድጋፍ በተለያዩ መፈክሮች ገልጿል። አሸባሪው ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ እያደረገ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በአገር ህልውና ላይ የደቀነውን አደጋ በተባበረ ክንድ መቀልበስ አለብን – የኢዜማ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት በአገር ህልውና ላይ የደቀነውን አደጋ ሁሉም ወገን በተባበረ ክንድ መቀልበስ እንደሚኖርበት የኢዜማ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ናትናኤል ፈለቀ አመለከቱ፡፡ ፓርቲው አባላቶቹና ደጋፊዎቹ ወደ ግንባር እንዲዘምቱና ለትግሉ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትህነግንና የሸኔን ኢትዮጵያን የማፍረስ ህልም ለማምከን ዝግጁ መሆናቸውን የምዕራብ አርሲ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸብርተኞቹን የትህነግና የሸኔን ኢትዮጵያን የማፍረስ ዓላማና ህልም ለማምከን ዝግጁ መሆናቸውን የምዕራብ አርሲ ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ። የምዕራብ አረሲ ዞን ነዋሪዎች በነጌሌ አርሲ ከተማ የትህነግንና የሸኔን ሀገር አፍራሽ የጥፋት እንቅስቃሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋርካዎች መሰብሰብ ደኑን የማይደፈር እያደረገው ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ፈታኝ ጊዜ የኢትዮጵያ ልጆች ከጫፍ እስከጫፍ ተነስተዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ÷ የመጨረሻው ከባዱ ምጥ ልጁ የሚወለድበት ነው ፤ ይህ ፈታኝ ጊዜም ጀግኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪዎቹን የህወሓትና የሸኔን ሀገር የማፍረስ ድርጊትን የሚያወግዝ ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል ። በሰልፉ በዞኑ ከሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በመሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የሰብዓዊ ድጋፎችን ለሽብር ድርጊቱ ሲጠቀምበት ነበር – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪውና ወራሪው ህወሓት ምክንያት በሰሜኑ የአገሪቱ አከባቢ ላሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ በተገቢው መልኩ እንዳይደርስ አድርጓል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ የሚቀርቡ የሰብዓዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ህልውና ጠብቆ በማቆየት ረገድ የሴቶች ሚና የላቀ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና ጠብቆ በማቆየት ረገድ የሴቶች የላቀ ሚና አሁንም ተጠናክሮ እንደሚቀየኢትዮጵያን ህልውና ጠብቆ በማቆየት ረገድ የሴቶች ሚና የላቀ መሆኑ ተገለጸ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና ጠብቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአጭር ጊዜ ውስጥ ሽብርተኛውን ወራሪ ኃይል ማጥፋት አለብን – ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተናበበ ሕዝባዊ ማዕበል በመዝመት፣ አካባቢን ከጠላት ተላላኪ ነቅቶ በመጠበቅ እና ለወገን ጦር የሚደረገውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በማጠናከር በአጭር ጊዜ ውስጥ ሽብርተኛውን ወራሪ ኃይል ማጥፋት አለብን አሉ ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በከሃዲዎች የተደቀነብንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ተዘጋጅተናል- የባሌ ዞን ወጣቶች Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሀገሪቱ ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስ እየተካሄደ ባለው ትግል ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን የባሌ ዞን ወጣቶች አስታወቁ፡፡ ከዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ የወጣት ተወካዮች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ በባሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን የሩዝ ምርት መሰብሰብ ተጀመረ Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ እየለማ የነበረ የሩዝ ምርት መሰብሰብ ተጀመረ። ምርቱ በአርሶ አደሮች፣ በማህበር በተደራጁ ወጣቶችና በባለሃብቶች የለማ ሲሆን ÷የዞኑ አመራሮች በተገኙበት በሸቤ ወረዳ መሰብሰብ ተጀምሯል።…