የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በ2ኛ ቀን ውሎው የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ። ምክር ቤቱ በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የቀረቡ የተለያዩ የስራ ሃላፊዎችን ሹመት አጽድቋል። በዚህ መሰረት፡- 1ኛ. አቶ ጸጋዬ ማሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ግንባር መዝመት ለሌሎች አፍሪካውያን ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ ነው – የዩኒቨርሲቲ መምህራን Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሸባሪውን ቡድን የመደምሰስ ትግሉን ለመምራት ወደ ግንባር መዝመታቸው ከኢትዮጵያውያን አልፎ ለሌሎች አፍሪካውያን ጭምር ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ ነው ሲሉ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ይናገራሉ። ኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ መዝመት ምንም ነገር ከአገር እንደማይበልጥ ያሳያል – የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ጦር ግንባር መዝመት በአርዓያነት እና በጀግንነት የተሞላና ሁሉም ለሀገሩ ቆራጥ መሆን እንዳለበት ያመላከተ መሆኑን የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስተያየተቻውን የሰጡ የከተማዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድል ተምሳሌት የነበረችው አገራችን አሁንም ድል ታደርጋለች – ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋየ Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድል ተምሳሌት የነበረችውን አገራችን አሁንም ደማቅ የድል ታሪክ ታስመዘግባለች ሲሉ የሰራተኛ እና ማህበራዊ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋየ ተናገሩ። ሚኒስትሯ አካባቢያቸውን በመጠበቅ ላይ የነበሩትን የኮልፌ ቀራኒዮና ልደታ ነዋሪዎችን በአካል…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት እና የጋላቢዎቹ ሴራ የሚከሽፍበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሰናል- አቶ እርስቱ ይርዳው Alemayehu Geremew Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚጠላትን አገር በመሪነት ስም ሲበዘብዝ የከረመው አሸባሪው ቡድን ጥቅሜ ቀረብኝ በሚል ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር የሴራ ጋብቻ ፈፅሞ ያጠባ ጡቷን ደጋግሞ እየነከሰ እንደሚገኝ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ገለፁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኑሮ ውድነትን የሚያባብሱ የኢኮኖሚ አሻጥረኞችን መንግስት አይታገስም- አቶ ማሞ ምህረቱ Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደገበያ መቅረብ ያለባቸው ምርቶችን በሚደብቁ እና የጥቁር ገበያ ምንዛሬዎችን በማከናወን የኑሮ ውድነትን በሚያመጡ የኢኮኖሚ አሻጥረኞች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ አማካሪ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ፡፡ አማካሪው ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና አገር የማዳን ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብቻ ሳይሆን የእኔም ነው – ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አገር የማዳን ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብቻ አይደለም ሲል ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ ተናገረ፡፡ ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበረዉ ቆይታ ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ወደ ግምባር መዝመታቸውን አስታውሶ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ወጣቶች #በቃ በመቀላቀል የኢትዮጵያን እውነት ሊያሳዩ ይገባል – የፓርቲ አመራሮች Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሲዳማ የሚገኙ ወጣቶች #በቃ ን በመቀላቀል የኢትዮጵያን እውነት ሊያሳዩ እንደሚገባ በሲዳማ ክልል የሚገኙ የተለያዩ የፓርቲ አመራሮች ገለጹ፡፡ በሲዳማ ክልል ደረጃ እየተካሄደ በሚገኘው #በቃ ተቃውሞ በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ፖርቲዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 4 ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 28 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 4 ወራት ከወጪ ንግድ ከ1 ነጥብ 28 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድ እና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድ እና ቀጠናዎች ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ በሰጡት መግለጫ÷በወጪ ንግዱ በለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል መሆን የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ ያሳያል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Nov 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች 11ኛ ክልል መሆን የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ የሚያሳይ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት እንዳሉት ÷ ኅብረ ብሔራዊነት አንድነትን የማጽኛ…