ለተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ ላደረጉ የአፍሪካ፣ የእስያና ፓስፊክ ሀገራት አምባሳደሮች እና የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ተደረገ፡፡
በዉይይት መድረኩ የከተማዋን የሠላምና የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ገለጻ…