የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በናይሮቢ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከፈተ Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ የሚገኙ የተለያዩ የሃይማኖት ተቋማትን የሚያካትት ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት መክፈቱ ተገለጸ። ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ትናንት ሲከፈት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ፀሐፊ ሊቀ-ትጉኃን ቀሲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአደጋ ከተጋለጡ ዜጎቿ 70 በመቶውን በራሷ አቅም እየረዳች ነው – ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋ ከተጋለጡ ዜጎቿ መካከል 70 በመቶ የሚሆንትን በራሷ አቅም እየረዳች መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ዓለም ዓቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን ''አብሮነት ለምድራችን ደህንነት'' በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማው አስተዳደር በመሬትና መሬት ነክ ችግሮች ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት መስራቱ ተጠቆመ Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 በአስተዳደሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማዋ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ለጋዜጠኞች ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳብራሩት፥ በመሬት ወረራ እና ዝርፊያ ላይ የተሰማሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ለመውሰድ እና በህግ ተጠያቂ ለማድረግ ባለፉት ወራት የማጥራት ስራዎች ሲሰሩ ቆይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፑሽኪን አደባባይ -ጎፋ ማዞርያ- ጎተራ ማሳለጫ እየተገነባ ያለው መንገድ 77 በመቶ ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ ተነስቶ በጎፋ ማዞርያ ጎተራ ማሳለጫ እየተሰራ ያለው መንገድ በታቀደው ጊዜ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡ በ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ከቻይና መንግሥት በተገኘ ብድር ነው ግንባታው እየተካሄደ ያለው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤልጅየም ም/ጠ/ሚ እና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአቶ ደመቀ መኮንን የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት ላኩ Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዚቢግናዉ ራዬና የቤልጅየም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሶፊያ ዊልሚስ ለአቶ ደመቀ መኮንን የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ሶፊያ ዊልሚስ÷ አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በራችን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ክፍት ነው – ቻይና Alemayehu Geremew Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በሯ እንደማይዘጋ፣ ይልቁንም የበለጠ ክፍት እንደሚሆን አስታወቀች፡፡ የቻይና ፕሬዚዳንት ቺ ጂንፒንግ÷ ቻይና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በሯ ሁልጊዜም ክፍት እንደሆነ በ2ኛው የተባበሩት መንግስታት የዓለም አቀፉ ዘላቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወምበራ ወረዳ ማህበረሰብ ለሰራዊቱ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የወምበራ ወረዳ ማህበረሰብ በግንባር ለሚገኙ የሰራዊት አባላት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሉጌታ አዲሱ እንደተናገሩት÷ የወረዳው ህዝብ ሰራዊቱን ለመደገፍ በ560 ሺህ ብር ወጪ 15 በሬ ፣ 13 ፍየል ፣ 4 በግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ አባስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ አባስ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት የለዉጥ እና የብልፅግና እንዲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የተገኘው የሰብል ምርት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የተገኘው የዘንድሮ የሰብል ምርት እጅግ ተስፋ ሰጪ ነው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ በመላው ሀገራችን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ራስ ቻይ የመሆን ዐቅማችንን ለማጎልበት ያለን ትጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል ገንዘብ በማሰባሰብ በኩዌት የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስረከቡ፡፡ 240 ሺህ ብር በማሰባሰብ ለዚህ ተግባር ወደ ተከፈተው የባንክ አካውንት ገቢ…