Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ተፈናቃዮች የ10 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መንግስት በትህነግ ሽብር ቡድን ጥቃት ከወሎ ተፈናቅለው በሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኙ ወገኖች 10 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የሚገመት የሁለተኛ ዙር የዕለት ምግብ ድጋፍ አደረገ። በደብረ ብርሀን ከተማ በመገኘት…

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉም÷ የምግብ፣ የአልባሳትና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስን ያካተተ መሆኑን÷ ድጋፉን ለደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ያስረከቡት የቦንጋ…

147 ሺህ ደረጃውን ያልጠበቀ የቤት ክዳን ቆርቆሮ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ማራቶን ሞተርስ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ መጋዘን ውስጥና በመኪኖች ላይ የተከማቸ በርካታ የቤት ክዳን ቆርቆሮ መያዙን አስታወቀ፡፡ ደረጃውንና ጥራቱን…

በምዕራብ ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ የሸኔ አሸባሪዎች ተደመሰሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በተካሄደው ኦፕሬሽን በመቶዎች የሚቆጠሩ የሸኔ አሸባሪዎች ሲደመሰሱ በርካቶች ደግሞ መማረካቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን…

የኢትዮጵያን አቅምና ዕውነታ መረዳት እንደሚገባ የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያን አቅምና ዕውነታ መረዳት እንደሚገባው የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ አሳሰቡ፡፡ የአፍሪካ ልጆች ያላቸውን አቅም የዓለም ማህበረሰብ መረዳት እንደሚገባውም ዶክተር ፍጹም ገልጸዋል። የኢትዮጵያን…

በግብርናው ዘርፍ የሚካሄደው ጥረት ዓላማ ድህነትን አሸንፎ ታሪክ መስራት ነው – አቶ ኡስማን ሱሩር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናው ዘርፍ እየተካሄደ ያለው ጥረት በግንባር የሚካሄደው ጦርነት አካል መሆኑንና ዋነኛ ዓላማውም ድህነትን አሸንፎ ታሪክ መስራት ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡስማን ሱሩር ገለጹ። በግብርናው ዘርፍ ውጤት…

በሚቀጥሉት 5 ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል-ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አመራሮች፣ መምህራንና ሠራተኞች ጋር በትምህርት ጥራት ላይ ውይይት አካሄዱ። ለትምህርት ጥራት መውደቅ ስር የሰደዱ በርካታ ምክንያቶች መኖራቸውን የገለፁት ሚኒስትሩ ችግሩን ለመፍታት…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ከነገ ጀምሮ የመጀመሪያውን የመስክ ምልከታ ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ከነገ ጀምሮ የመጀመሪያውን የመስክ ምልከታ እንደሚያደርግ የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ለማ ተሰማ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ለማ ተሰማ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷መርማሪ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ ልዑክ ጄፈሪ ፊልትማን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅት ከአሸባሪው ህወሓት ጋር የሚደረገው ጦርነት ስለሚቆምበት…

3ኛው የአፍሪካ ሴቶች ጉባኤ በኒጀር ኒያሚ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአፍሪካዉያን ሴቶች ላይ ብቻ የሚያተኩረው 3ኛው የአፍሪካ ሴቶች ጉባኤ በኒጀር ኒያሚ መካሄድ ጀምሯል። በዚሁ ስብሰባ የአፍሪካውያን ሴቶች በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ተሳትፏቸዉ እንዲረጋገጥ ለማድረግ እንዲሁም…