የሀገር ውስጥ ዜና የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ተማሪዎቹን አስመረቀ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት ያስመረቃቸው በተለያዩ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 1 ሺህ 127 ተማሪዎችን ነው፡፡ የውስጥ እና የውጪ ጫናዎችን ተቋቁመን ለዚህ ቀን በቅተናል ሲሉ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ የመሬት ወረራ የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በህገ ወጥ የመሬት ወረራ የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስትዳደር ገለጸ። በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት አራት ወራት የመሬት ወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በመዲናዋ ያስገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ አስመረቀ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ6ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያስገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ አስመርቋል፡፡ በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርተው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካው 217 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል የግብርና ስራዎችን እየጎበኘ ነው Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል የግብርና ስራዎችን እየጎበኘ ነው። የፌዴራል እና የክልል መንግስታት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና አዲስ የተሾሙ ሚኒስትሮች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራዎች የአሜሪካ አቋምን የማስቀየር አቅም አላቸው – ወ/ሮ ሶስና ወጋየሁ Alemayehu Geremew Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበራት ጥምር ሰብሳቢ ወይዘሮ ሶስና ወጋየሁ÷ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን መመረጥ ከ800 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ነበራቸው ሲሉ ገለፁ፡፡ ሰብሳቢዋ÷ ትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ኢትዮጵያ ድጋፏን ትቀጥላለች Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት አተገባበር የክትትልና ግምገማ ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ሜጀር ጄኔራል ቻርለስ ታይን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምክትል ሊቀ-መንበሩ አቶ ደመቀ ዳግም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ሰፊ የኢንቨስትመንትአማራጮች እንዳሉ የውጭ ኩባንያ ተወካዮች መሰከሩ Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት የሚያስችሉ አማራጮች እንዳሉ ማጤናቸውን የውጭ ኩባንያ ተወካዮች ተናገሩ። ከ40 በላይ የተለያዩ የውጭና የአገር ውስጥ ኩባንያዎች የተሳተፉበት አራተኛው የኢትዮጵያ የግብርና፣ ምግብና መጠጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ የዓለም አቀፍ የገጠር ሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በአፍሪካ ሕብረት የተዘጋጀውን ጉባዔ ከፈቱ Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ የገጠር ሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በአፍሪካ ሕብረት የተዘጋጀውን ጉባዔ በይፋ ከፈቱ ። በጉባዔው ባደረጉት ንግግር ÷የገጠር ሴቶችን ዘመናዊ የግብርና ቴክኒኮችን ፣ የጤና መረጃዎን እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በሚፈጠሩ ችግሮች ሳይሸነፍ የነገ ብሩህ ተስፋዋን ዕውን የሚያደረግ አመራር ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት በየጊዜው በሚፈጠሩ ችግሮች ሳይሸነፍ የነገ ብሩህ ተስፋዋን ዕውን የሚያደረግ አመራረ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህ ያሉት በአፍሪካ ልህቀት ማዕከል ሲሰጥ የነበረውን የከፍተኛ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያውያን ውጪ የኢትዮጵያን ዕድል የሚወስን ሌላ ምድራዊ ኃይል የለም – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ Feven Bishaw Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ዕድል የሚወስነው የአገሩ ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ ሌላ ምንም ምድራዊ ሃይል ሊኖር እንደማይችል አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ አስገነዘቡ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን…