Fana: At a Speed of Life!

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በሮም ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአሁኑ ጊዜ በውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት ኢትዮጵያን ለማተራመስ ሌት ተቀን የሚሰሩ መንግስታት ከእኩይ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ ጠይቀዋል። ''ኢትዮጵያ በውሸት ዜና አትፈርስም ፤ ኢትዮጵያ…

ለኢትዮጵያ ምርቶች ዓለም አቀፍ የገበያ መዳረሻዎችን ማስፋት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ማዕቀፍ ማስወጣቱን ተከትሎ ለኢትዮጵያ ምርቶች መዳረሻ ገበያ በማስፋት በኩል ብዙ ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሳሰቡ። አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ 39…

አሸባሪው ህወሓት እስኪደመሰስ ለጀግኖቻችን ስንቅ ለማቀበል አንታክትም – የመተማ ሴቶች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባር ለተሰለፉ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ያለማቋረጥ ስንቅ በማዘጋጀት ደጀንነታቸውን በተግባር እያሳዩ መሆናቸውን በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ዮሐንስ ከተማ ነዋሪ ሴቶች ተናገሩ። በዞን ደረጃ በተያዘው ወር ከ20 ሚሊየን ብር ያላነሰ…

ሀገርና ህዝብን ከምጊዜውም በላይ በቅንነት ለማገልገል ቆርጠን ተነስተናል አሉ የድሬዳዋ የመንግስት ሠራተኞች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየተሰማሩበት የሥራ መስክ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሀገርና ህዝብን በቅንነትና በታማኝነት ለማገልገል ቁርጠኛ መሆናቸውን የድሬዳዋ የመንግስት ሠራተኞች አስታወቁ፡፡ ሠራተኞቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከድሬዳዋ አስተዳደር አመራሮች ጋር…

በአገራችን ለተፈጠረው ጦርነት መንስኤውና ተጠያቂው አሻባሪው የህወሓት ቡድን ነው- የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራችን ውስጥ አሁን ለተፈጠረው ጦርነት መንስኤውና ተጠያቂው አሻባሪው የህወሓት ቡድን መሆኑን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ለዓለም አቀፍ…

ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ሰላም እንዲመጣ ከፈለጉ አሸባሪው ህወሓት ላይ እርምጃ መውሰድ አለባቸው- ፕሮፌሰር አን ፊትዝ ጌራልድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ሰላም እንዲመጣ ጽኑ ፍላጎት ካላቸው አሸባሪው ሕወሓት ላይ እርምጃ መውሰድ እንዳለባቸው በካናዳ ዊልፍሪድ ላውሪየር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር አን ፊትዝ -ጌራልድ ገለጹ። አሜሪካን ጨምሮ አንዳንድ…

ለመከላከያ ሰራዊትና ለዘማች ቤተሰቦች ከ250 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት እያሰባሰብኩ ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የሕብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለዘማች ቤተሰቦች የሚሆን ከ250 ሚሊየን ብር በላይ ሀብት እያሰባሰበ መሆኑን አስታወቀ። የድጋፍ አሰባሰብ እና ተያያዥ ወቅታዊ ሀገራዊ…

የጸረ-ተህዋስያን በጀርሞች መላመድ ችግርን ለመፍታት የሚያስችል ስትራቴጂክ እቅድ ጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ-ተህዋስያን በጀርሞች መላመድ ችግርን ለመፍታት የሚያስችል የተለያዩ ሴክተሮች የተሳተፉበት የአምስት አመት ስትራቴጂክ እቅድ ጸድቋል። የግብርና ሚኒስቴር፣ የጤና ሚኒስቴር እንዲሁም የአካባቢና ደን ጥበቃ ኮሚሽን በጋራ…

በአማራ ክልል ከ100 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ለማልማት ታቅዷል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት አመት ከ100 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ለማልማት መታቀዱ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ሀይለማርያም ከፍያለው እንደገለጹት÷ በክልሉ 229 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ…

ብዛት ያለው ወርቅና ጌጣጌጥ በህገ ወጥ መንገድ ተከማችተው ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገው ብርበራ ከስምንት ኪሎ ግራም በላይ ወርቅና የብር ጌጣጌጥ ተከማችተው መገኘታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ…