Fana: At a Speed of Life!

አንዳንድ ምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ኢትዮጵያን እንደ ሉዓላዊ አገር እየቆጠሯት አይደለም – ላውረንስ ፍሪማን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ኢትዮጵያን እንደ ሉዓላዊ አገር ከመመልከት እና ሚዛናዊ ዘገባ ከመዘገብ ይልቅ የምዕራባውያኑን ፍላጎት በዘገባዎቻቸው እያንጸባረቁ እንደሚገኙ…

በጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ በንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ የተቀመጡ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይቶች በህዝብ ጥቆማ እና ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ተያዙ፡፡ በቤተ ክህነቱ ግቢ በሚገኝ የንብረት ግምጃ ቤት…

በጎንደር ከተማ ለዘማች ቤተሰቦች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ አስተዳደርሩ ወራሪውንና አሸባሪውን ህወሓት ለመፋለም ወደ ግንባር የዘመቱ ጀግኖችን ቤተሰቦች በተለያየ መንገድ እየደገፈ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ የዘማቾች መልሶ ማቋቋም ዐቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አዝመራው ተዘራ ገልጸዋል።…

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሚንቀሳቀሱ የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይልና ከሚሊሻ አባላት ጋር በመቀናጀት በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሚንቀሳቀሱ የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ ሰሞኑን የተቀናጀ እርምጃ መውሰዱን የፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ በተካሄደው የማጥቃት…

የሁለት ሚሊየን ኩንታል ስኳር ግዥ ተፈጽሟል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር አቅርቦት እጥረትን ለማሻሻል የሁለት ሚሊየን ኩንታል የስኳር ግዥ መፈፀሙን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድ ዕቃዎች ዋጋ ጥናትና ክትትል ቡድን መሪ አቶ አሸናፊ ማሙየ እንደገለጹት÷ ከውጭ ሀገር ግዥ…

ሴቶች ሠላምን በመገንባት ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው – ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በመፍትሄ አመንጪነት ሰላም እንዲሰፍን ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ሴቶች ተጠቂዎች ብቻ ሳይሆኑ÷ በመፍትሄ አመንጪነት ግጭት እንዳይከሰት አስቀድሞ በመከላከል፣ በሰላማዊ ድርድር፣…

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ታሪካችን ሁሉ የአሸናፊነት ነው – አቶ መለሰ አለሙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከየካ ክፍለ ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች አሸኛኘት ተደርጓል፡፡ “እኔ እያለሁ ኢትዮጵያን አሳልፌ አልሰጥም!!” በሚል መሪ ቃል በየካ ክፍለ ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች አሸኛኘትና የአከባቢያቸውን…

ሁለት ልጆቻቸውን እና ባለቤታቸውን ዘመቻ የላኩት እናት

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጎንደር ከተማ ነዋሪዋ እናት ወ/ሮ ታየሽ ከበደ ሁለት ልጆቻቸውን እና ባለቤታቸውን ዘመቻ ሸኝተዋል። ወ/ሮ ታየሽ አሸባሪውና ወራሪው የህወሓት ቡድን በኢትዮጵያ ላይ በተለይ በአማራና አፋር ክልሎች እያደረገ ያለውን ወረራ…

ሌ/ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ሰራዊቱ ድል የተጎናፀፈባቸው ሥፍራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጠና የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪ ሃይሎች ተደምስሰው ሰራዊታችን ድል የተጎናፀፈባቸው ሥፍራዎችን ሌ/ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ጎበኙ ። ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ፣ የፌዴራል ፖሊስ ፣ የክልል ልዩ ሐይል አባላት…

በመዲናዋ በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳድር ነዋሪዎች ደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ነዋሪዎች ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ ምግብ አልባሳትና የምግብ ማብሰያ ቁሳቁስን ያካተተ ሲሆን÷ የድጋፉ አስተባባሪ ቢንያም ተስፋዬ እንደገለጸው÷ ግምቱ 4…