Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል የሴቶች አደረጃጀት ከ560 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ስንቅ አዘጋጅቷል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሴት አደረጃጀቶች በተያዘው በጀት ዓመት እስከ ጥቅምት 21 ድረስ ከ560 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የስንቅ ዝግጅት ማቅረባቸውን  ገለጹ፡፡ የህልውና ዘመቻውን በአጭር ጊዜ እና በድል ለማጠናቀቅም ሁሉም የተጠናከረ ድጋፉን መቀጠል…

በሰው በሚዘወር ፔዳል የሚበረው አውሮፕላን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የሚገኝ ካናዛዋ የተሰኘ ኢኒስቲቲዩት ከካርበን ልቀት ነጻ የሆነ በሰው ሃይል (በፔዳል) የሚንቀሳቀስ አውሮፕላን ሰርቶ የተሳካ ሙከራ አድርጓል፡፡ በሙከራ ደረጃ የሚገኘው አነስተኛ አውሮፕላን ÷ የሚበረው እንደተለመደው በሞተር ኃይል ሳይሆን በሰው…

ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ሊወዳደር ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የካሜሩን እግር ኳስ ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር በይፋ በእጩነት ቀርቧል፡፡ የቀድሞው የባርሴሎና ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለእጩነት ከቀረበ በኋላ "የካሜሩንን እግር ኳስ መልሶ ለመገንባት እና…

የውጭ ዜጎችን ማዕከል ያደረገ የህግ አፈፃፀም የለም – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ዜጎችን በተለየ መልኩ ማዕከል ያደረገ የህግ አፈፃፀም የለም ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ በሳምንታዊ መግለጫቸው ዓለም አቀፍ ተቋማትና ኤምባሲዎች ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር ተያይዞ ቅሬታ እያነሱ መሆኑን…

ከወሎ ተፈናቅለው በደብረ ብርሀን ከተማ የሚገኙ ወጣቶች በህልውና ዘመቻ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ልዩ አማካሪ አቶ መስፍን አበጀ፥ የአማራ ህዝብ እየገጠመው ያለውን ፈተና ለመሻገር ከምን ጊዜው በላቀ ደረጃ አቅሙን አስየባብሮ መዝመትና ጠላቶቹን ድል ማድረግ ይኖርበታል ሲሉ ተናግረዋል።…

በወረኢሉ፣ በሚሌና በከሚሴ ግንባር ጠላት ኪሳራ እየደረሰበት ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ሉዓላዊነትን ለማስከበር ህዝቡ ተሳትፎውን አጠናክሮ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው በሺህዎች…

በኦሮሚያ ክልል ተጥሎ የነበረው የምሽት እንቅስቃሴ ገደብ ለጊዜው ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዜጎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው የምሽት እንቅስቃሴ ገደብ ለጊዜው መነሳቱን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወይዘሮ አዱኛ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ከህዳር 3 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ ከምሽት 3 ሰዓት…

መነሻውን ባህር ዳር ያደረገ ሽጉጥ አዲስ አበባ ጎሮ አይሲቲ ፓርክ አካባቢ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው እለት መነሻውን ባህር ዳር ያደረገ ሽጉጥ አዲስ አበባ ጎሮ አይሲቲ ፓርክ አካባቢ ተያዘ። በከባድ ተሽከርካሪ አዲስ አበባ የገባው 50 ሽጉጥ አምጪ እና ተቀባይ ሲቀባበሉ እጅ ከፍንጅ መያዙን ኢዜአ ዘግቧል። አካባቢዎን ይጠብቁ!…

በየካ ክፍለ ከተማ ስልጠና በመውሰድ ዝግጁ የሆነ ህዝባዊ ተጠባባቂ ሰራዊት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊቱ በሁሉም መስክ ያለውን ደጀንነት ለመግለፅ አካባቢውን ለመጠበቅ ስልጠና በመውሰድ ዝግጁ የሆነ ህዝባዊ ተጠባባቂ ሰራዊት ተመርቋል፡፡ ተመራቂዎች ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ሲሆን፥ መከላከያ…

የማዕድን ሚኒስቴር በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስቴር በአፋር ክልል በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች የ30 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚውል ሲሆን÷ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር…