Fana: At a Speed of Life!

በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለመጀመሪያ ጊዜ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ሳንዶካን ደበበ በትዊተር ገፃቸው አንዳሰፈሩት ኩባንያው ምርቶቹን…

የውጪ ሃይሎች የኢትዮጵያን እድገት በተለያዩ ጫናዎች ማዳከም ይሻሉ -የዌክአፕ አፍሪካ ሾው አዘጋጅ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በማልማት ለማደግ የምታደርገውን ጥረት በጦርነት ለማሰናከልና ለማዳከም የሚሰሩ ሃይሎች እንዳሉ የዌክአፕ አፍሪካ ሾው አዘጋጅ ዶክተር ሙምቢ ሴራኪ ተናገረች። ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ሁሉን አቀፍ ጫና…

አገርን ከጥፋት ለመታደግ መዘጋጀታቸውን የብርሸለቆ ምልምል ሰልጣኞች አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ35ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመድረክ ስራዎችን አቅርቧል፡፡ የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዘዥ ኮሎኔል ጌታቸው አሊ ወደ…

የዞኑ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ከድጋፍ ባሻገር ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሞ ዞን ተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የአገር ህልውናን ለማስጠበቅ ድጋፍ ከማድረግ በተጨማሪ የክተት ጥሪውን በመቀበል ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ። በጋሞ ዞን የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሚገኙ ዘጠኝ…

የነቀምቴ ነዋሪዎች የአሸባሪዎችን ሴራ ለማክሸፍ የድርሻቸውን እንደሚወጡ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን ሰላም በመጠበቅ ከመከላከያ ሰራዊት ጎን ተሰልፈው የአሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የጥፋት ሴራ ለማክሸፍ የድርሻቸውን እንደሚወጡ አስታወቁ። በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ዛሬ በነቀምቴ ከተማ…

ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ…

የአሸባሪዎቹ ሕወሃትና ሸኔ አገር የማፍረስ ጥረት በሕዝቡ የተባበረ ክንድ እየመከነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪዎቹ ሕወሃትና ሸኔ አገር የማፍረስ ጥረት በሕዝቡ የተባበረ ክንድ እየመከነ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ።   የቢሮው ሃላፊው አቶ ኃይሉ አዱኛ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው የስልክ ቆይታ…

ኢትዮጵያ በዩጋንዳ ካማፓላ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በዩጋንዳ መዲና ካማፓላ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት አወገዘ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷በትናንትናው ዕለት በካምፓላ ሁለት ቦታዎች ላይ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት…

“ብቻዬን እቆማለሁ” በሚል መሪ ቃል የኪነጥበብ ምሽት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ብቻዬን እቆማለሁ” በሚል መሪ ቃል አገራዊ የኪነጥበብ ምሽት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው። የኪነጥበብ ምሽቱ ጠንካራ የሚያደርግና አንድነትን የሚያስጠብቅ መንፈስ በመፍጠር፥ ማህበረሰቡን ማንቃት እና ለመከላከያ…

የ15 ዓመታት የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታን እውን ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ የ15 ዓመታት የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ማሻሻያ ፍኖተ ካርታን እውን ለማድረግ የጤና ኬላዎችንና ጤና ጣቢያዎችን ልየታ እየተሰራ መሆኑን አስታወቁ። ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…