Fana: At a Speed of Life!

10 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ተዘርፏል-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች ባለፉት አራት ወራት 10 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት መዘረፉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙንኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን÷…

ኮሚሽኑ በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በደብረ ብርሃን ከተማ ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች ከ26 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸውን የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ አሸባሪውን ቡድን ለማጥፋት…

የተቋረጠውን የጅማ አባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ለማስቀጠል አዲስ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረውን የጅማ አባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ለማስቀጠል አዲስ የስምምነት ሰነድ ተፈርሟል፡፡   የቅርስ ጥበቃና ጥናት ባለስልጣን÷ለቤተ መንግሥቱ እድሳት የወጣው ወጪና የተሰራው ስራ አይመጣጠንም በሚል ግንባታው እንዲቋረጥ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በማይካድራ ጭፍጨፋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው ከ265 ሺህ ብር በላይ ወጭ በማድረግ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ተጎጅዎችና ለሟች ቤተሰቦች የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ዩኒቨርሲቲው ተጎጂ ወገኖችን በዘላቂነት ለማቋቋም ማቀዱን ገልጾ÷ በአሁኑ ጊዜ ግን…

የመንግሥት ሠራተኞች የዘማች ቤተሰቦችንና የአቅመ ደካሞችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ሸዋ ግብርና መምሪያ የመንግሥት ሠራተኞችን በማስተባበር በባሶና ወራና ወረዳ የዘማች ቤተሰቦችን እና የአቅመ ደካሞችን የደረሰ ሰብል ተሰብስቧል። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ወርቃለማሁ ኮስትሬ በተባበረ ክንድ የደረሰ…

በመዲናዋ ብሔርን መሰረት ያደረገ እስር እየተከናወነ በማስመሰል የሚሰራጨው መረጃ መሰረተ ቢስ ውንጀላ ነው-ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ ብሔርን መሰረት ያደረገ እስር እየተከናወነ በማስመሰል የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀና መሰረተ-ቢስ ውንጀላ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።   የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር…

አሸባሪው ወራሪ ኃይል በዋግኽምራ እየተደመሰሰ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ጀግናው የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖ እና የክተት ጥሪ ዘማቾች በሚወስዱት የተቀናጀ እርምጃ አሸባሪው ወራሪ ቡድን እየተደመሰሰ መሆኑ ተገለጸ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በድሃና፣ በአምደወርቅ፣…

የሀረሪ ክልል ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ34 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ህዳር 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ34 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ገለፁ፡፡ አሸባሪው ህወሓት ላለፉት 27 አመታት ራሱን የበላይ እና ሌላውን ዜጋ ባይተዋር አድርጎ ከመቆየቱም…

በአሶሳ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 107 የንግድ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሶሳ ከተማ የዋጋ ጭማሪ አድርገው በተገኙ 107 የንግድ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡   የቢሮው ሃላፊ አቶ ለሜሳ ዋወያ እንደገለጹት÷ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በወቅታዊ…

የውጭ ጫና በኢትዮጵያ ላይ የበረታው የተጀመረውን ለውጥ ለማደናቀፍ ነው – ዑስታዝ ጀማል በሽር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጫና በኢትዮጵያ ላይ እየበረታ የመጣው አገሪቷን ከያዘችው ትክክለኛ የለውጥና የእድገት አቅጣጫ ለማደናቀፍ መሆኑን የ “ኪንግ ኦፍ ዓባይ ሚዲያ” ባለቤትና የህዳሴ ግድብ ተሟጋች ዑስታዝ ጀማል በሽር ገለጹ ፡፡ ዑስታዝ ጀማል ለኢዜአ…