የተከፈተብንን የተዛባ ትርክት ለመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና መጫወት አለበት – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአገር ላይ የተከፈተውን የተዛባ ትርክት ወደ ኋላ በመግፋትና በመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የራሱን ሚና እንዲጫዎት ጥሪ አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያውያን…