የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ወደ ሰላም ለመመለስ እየታገሉ መሆናቸውን የጋሽና ግንባር ዘማቾች ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ወረራ ፈጽሞ የወገን ጦር ባደረሰበት ከፍተኛ ኪሳራ ቢባረረም እንደገና በዞኑ ስልቱን ቀይሮ ለመግባት እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ ፍጹም አይሳካለትም ሲሉ በጋሸና ግንባር ያሉ ዘማቾች ተናገሩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች በአንድ አካባቢ ብቻ ድጋፍ እናድርግ ማለታቸው ተቀባይነት የለውም-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተወሰኑ ዓለም አቀፍ የሰብዊ እርዳታ ድርጅቶች በአንድ አካባቢ ብቻ ድጋፍ እናድርግ የሚሉት ሃሳብ ተቀባይነት እንደሌለው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ምዕራባውያን የከፈቱባትን ጦርነት ድል እንደምታደርግ አምናለሁ – ዶክተር ሙምቢ ሴራኪ Alemayehu Geremew Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃነት ተምሳሌት የሆነችው ኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶቿን ዳግም ድል እንደምታደርግ አምናለሁ ስትል ኬንያዊቷ የቴሌቪዥን ሾው አዘጋጅ ዶክተር ሙምቢ ሴራኪ ገለፀች። በተለያዩ የቴሌቪዥን ሾው ዝግጅቶቿ የምትታወቀው ዶክተር ሙምቢ ሴራኪ፥ ምዕራባውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሊቢያ የአዲስ አበባ ኤምባሲዋን እንደዘጋች ተደርጎ የተሰራጨው መረጃ ሀሰት ነው አለች Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቢያ አዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንደዘጋጅ ተደርጎ እየተሰራጨ ያለውን ሀሰተኛ መረጃ አስተባበለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ኤምባሲው ስራ ላይ መሆኑን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአስር ከተሞች የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ማሻሻያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እያጋጠመ ያለውን የኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ ችግርን ለመቅረፍ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ማሻሻያ ፕሮጀክት በተመረጡ 10 ከተሞች ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በማሰራጫ መስመሮች እርጅና ምክንያት በከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በፊንፊኔ ዙሪያ በአቃቂ ወረዳ በ350 ሄክታር መሬት የመስኖ ልማት ስራ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ ገመዳ ቀበሌ 350 ሄክታር መሬት የመስኖ ልማት ስራ ተጀምሯል። በዛሬው እለት በልዩ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የመስኖ ልማት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር የተካሄደ ሲሆን፥ በልዩ ዞኑ 18 ሺህ 100…
ቢዝነስ ምርት ገበያው ባለፉት አራት ወራት ከ51 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶችን አገበያየ ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ51 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የግብርና ምርቶችን በ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ማገበያየቱን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 17 ሺህ 690 ቶን ቡና፣ 15 ሺህ 445 ቶን ሰሊጥ፣ 3 ሺህ 24 ቶን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቻይና አፍሪካ ንግድ በመጀመሪያዎቹ 9 ወራት አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና አፍሪካ የንግድ ልውውጥ ከጥር እስከ መስከረም 2021 ድረስ 185 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በመድረስ አዲስ ክብረወሰን ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ38 ነጥብ 2 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ነው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም በኮቪድ 19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን አለፈ Meseret Awoke Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ 19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ5 ሚሊየን 130 ሺህ በላይ አልፏል፡፡ እስካሁን ከ255 ሚሊየን 141 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ ÷ ከ5 ሚሊየን 130 ሺህ በላይ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በጉልበት የመጡባትን ታሸንፋለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ክፍለ ከተማ ለሀገር ክብር ለሚዋደቀው መከላከያ ሠራዊት ያሰባሰበውን ድጋፍ የማስረከብ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ክፍለ ከተማው በገንዘብ ከ 63 ነጥብ 4 እንዲሁም በአይነት ከ26 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ…