ከአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ም/ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር እየተወያየች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነው።
እስካሁን ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር በሚያስችሉና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ከቤኒን፣ ከአልጄሪያ፣ ከላይቤሪያ፣…