Fana: At a Speed of Life!

400 ሺህ ሜትሪክ ቶን የመጠባበቂያ ምግብ እህል ግዢ ተፈጽሟል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚውል 400 ሺህ ሜትሪክ ቶን የመጠባበቂያ ምግብ እህል ግዢ መፈጸሙን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋና…

አፍሪካ በህዋ ሳይንስ ያላትን አቅም በትኩረት መጠቀም እንደሚገባት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በህዋ ሳይንስ ያላትን አቅም እንድትጠቀም በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የህብረቱ የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር ሳራ አንያንግ አግቦር ተናገሩ። የአፍሪካ ህብረት አህጉሪቷ ላልተጠቀመችበት…

በዞኑ በመኸር እርሻ ልማት ከ7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ለመሰብሰብ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን በመኸር እርሻ ልማት ከ142 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ የለማ ሲሆን በዚህም ከ7 ሚለየን 641 ሺህ በላይ ኩንታል ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለጹ፡፡…

ከማስታወቂያ ጋር የተየያዘው የፌስቡክ ማሻሻያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፌስቡክ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን የሚያቀርቡ ድርጅቶችና ግለሰቦች ለደንበኞች ተደራሽ የሚሆኑበትን መመዘኛ ማሻሻሉን አሳወቀ፡፡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ፌስቡክ ያደረገው ማሻሻያ የማስታወቂያዎችን ተደራሽነት ለማሳደግ ያለመ ነው፡፡ ድርጅቱ አሁን…

የዲጂታል ዲፕሎማሲውን ከመደበኛው ዲፕሎማሲ ጋር በጣምራ ለማስኬድ ትኩረት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዲጂታል ዲፕሎማሲውን ከመደበኛው ዲፕሎማሲ አሰራር ጋር በማጣመር ውጤታማ የዲፕሎማሲዊ ሥራ ለማከናወን ትኩረት መሰጠቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለኢዜአ…

የ2021 የዓለም ሚዲያ ሽልማት ዘይነብ ባዳዊ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢቢሲ ግሎባል በለንደን በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የ2021 የዓለም ሚዲያ ሽልማት ጋዜጠኛ ዘይነብ ባዳዊ አሸናፊ እንደሆነች ተገለጸ፡፡ ቢቢሲ ግሎባል ከተወዳዳሪዎቹ መካከል ለሽልማት ያበቃቸውን በተራኪ ፕሮግራማቸው ጥልቀት እና ሚዲያውን ለማጉላት…

130 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የለማ ሰሊጥ ወቅቱን ባለጠበቀ ዝናብ እንዳይጎዳ እየተሰበሰበ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ለውጭ ገበያ የሚቀርብ በ130 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የለማ ሰሊጥ ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እንዳይጎዳ በመሰብሰብ ላይ እንደሚገኝ የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። እየተሰበሰበ ያለው የሰሊጥ ምርት ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን…

አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ህብረት መደበኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአስፈፃሚ ም/ቤት ጉባዔ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአስፈፃሚ ምክርቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው። የህብረቱ የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን÷…

39ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጉባኤው የሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና የህብረቱ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። የህብረቱ ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃማት ጉባኤው በኮቪድ-19 ምክንያት ባለፉት ሁለት አመታት አለመካሄዱን ተናግረዋል። ህብረቱ በሚንቀሳቀስበት በጀትና የፋይናንስ ድጋፍ…

የፋና ሥልጠና ማዕከል የእውቅና ፈቃድ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ የስልጠና ማዕከል ስልጠናዎች እንዲሰጥ ከከተማ አስተዳደሩ ፈቃድ አገኘ። የስልጠና ማዕከሉ ላለፉት ሁለት ዓመታት የጋዜጠኝነት እና የኮሙዩኒኬሽን ስልጠናዎችን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱ…