Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታኔ ላማምራ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በሁለቱ ሃገራት ግንኙነትና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ እንዲሁም…

ግምቱ 2 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ኮምቦልቻ ወረዳ ግምቱ 2 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የኮንትሮባንድ እቃ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ዲቪዥን ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት÷ የኮንትሮባንድ…

የቦብ ማርሌይ ልጅ ጁሊያን ማርሌይ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ለማድረግ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የታዋቂዉ ሬጌ አቀንቃኝ ቦብ ማርሌይ ልጅ ጁሊያን ማርሌይ እና የሙዚቃ ጓደኞቹ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የሁለት ጊዜ የግራሚ አዋርድ እጩ እና የሬጌ ንጉሱ ቦብ ማርሌይ ልጅ ጁሊያን ማርሌይ እና ጓደኞቹ…

አሸባሪው ሸኔ እና የጥፋት አጋሮቹ በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ጥቃት የፈጸሙት ብሔርን ከብሔር ለማጋጨት ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሸኔ እና የጥፋት አጋሮቹ በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ጥቃት የፈጸሙት ብሔርን ከብሔር ለማጋጨት አስበው መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ። የክልሉ መንግስት አሸባሪውን ሸኔ በዘላቂነት ለማጥፋት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑ…

ሀገረ ስብከቱ ለተፈናቃዮች የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት በአሸባሪው ህወሓት ተፈናቅለው ደሴ ለተጠለሉ ወገኖች ከ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የሰሜን ሽዋ ዞን ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ መጋቢ ሀዲስ…

በጋና ከአየር ብክለት ነጻ የሆኑ ተሽከርካሪዎች በአማራጭነት ለገበያ ቀረቡ

“ሶላር ታክሲ ጋና ሊሚትድ” የተሰኘ ኩባንያ የሀገሪቷን የአየር ብክለት ለመቀነስ የሚያስችል ቻይና ሰራሽ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ለገበያ አቀረበ፡፡ ኩባንያው ጀማሪ እንደ መሆኑ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ 150 የኤሌክትሪክ ሳይክሎችና ባለ ሦሥት እግር ተሸከርካሪዎች፣ እንዲሁም ከ60 በላይ…

ለአይነ ስውራን ዘመናዊ በትር (ኬን) ተሰራ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ተመራማሪዎች ለዓይነ ስውራን በእንቅስቃሴ የሚያግዝ ዘመናዊ በትር ወይም ኬን ሰርተው አቀረቡ፡፡ በተለምዶ ነጩ ምርኩዝ በመባል የሚታወቀው ይህ አይነስውራን ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚጠቀሙበት ዘንግ ተጠቃሚዎቹ የሚኖራቸውን እንቅስቃሴ የተሻለ ቀላል…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በመቂ ከተማ የፓፓያ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተመራ ልዑክ በምስራቅ ሸዋ መቂ ከተማ የፓፓያ ማሳን ጎበኘ። በጉብኝቱ የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች እና የሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች ከንቲባዎች ተገኝተዋል፡፡ የፓፓያ አምራቾቹ በክልሉ መንግስት…

ሲሪስ አፕል ጁስ 100% መርዛማ ኬሚካል ስለተገኘበት ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲሪስ አፕል ጁይስ 100% የተሰኘው ጭማቂ በውስጡ ጎጂ የሆነ ከሻጋታ የመነጨ መርዛማ ኬሚካል ስለተገኘበት ምርቱን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ በፍራፍሬዎች ላይ የሚከሰት ማይኮቶክሲን…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤን እውነቷን ለማሳወቅ ትጠቀምበታለች- አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 39ኛውን የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስጠበቅና እውነቷን ለማሳወቅ ትእደምትጠቀምበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። አምባሳደር ዲናየስራ አስፈፃሚው…