Fana: At a Speed of Life!

ወራሪው የህወሓት ቡድን በአፋር የካሉዋን ሆስፒታል በርካታ ንብረት ዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፋር ክልል ተጠራርጎ የወጣው ወራሪው የጁንታ ቡድን የካሉዋን ሆስፒታል የህክምና መሳሪያዎችና መድሃኒቶችን ዘርፎ መሸሹን የሆስፒታሉ ሃለፊ አቶ ሃሚድ ሆዳ ገለጹ። በፋንቲ ረሱ ዞን ለሚገኙ አምስት ወረዳዎች አገልግሎት ሲሰጥ…

የአፋር ክልል በአማራ ክልል በጅምላ ለተገደሉ ንፁሃን ዜጎች የተሰማውን ሀዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልላዊ መንግስት በአሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል ጭና ቀበሌ በጅምላ ለተገደሉ ንፁሃን ዜጎች የተሰማውን ሀዘን ገልጿል፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈፀም ዋና ተግባሩ አድርጎት ካሁን በፊት በአፋር ክልል…

አቶ ኦርዲን በድሪ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ባስተላለፉት መልእክት እንዳሉት በ2013ዓ.ም በክልሉ ህዝብን ተጠቃሚ…

የሰሜን ሸዋና የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊትና ለፀጥታ ኃይላት የገንዘብ፣ የቁስ እና የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰሜን ሸዋና የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊትና ለፀጥታ ኃይላት የገንዘብ፣ የቁስ እና የእርድ እንስሳት ድጋፍ አደርገዋል። በሰሜን ሸዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ህዝብ ለመከላከያ ሰራዊትና ለሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ለዘመን መለወጫ…

የጀግንነት ቀንን ከጀግኖች ጋር ማክበር በመቻሌ ደስታ ተሰምቶኛል- ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በመሆን በሕግ ማስከበር እና በሕልውና ዘመቻው ጉዳት ደርሶባቸው በጦር ኃይሎች ሆስፒታል በሕክምና ላይ የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ጎብኝተዋል፡፡…

ከ8 ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይት ለህብረተሰቡ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘመን መለዋጫ በዓልን አስመልክቶ ሸማቾች በተረጋጋ መልኩ እንዲውሉ ቅንጅታዊ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን በፌደራል ደረጃ የተቋቋመው የገበያ ማረጋጋት ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ ባለፉት ሳምንታት ያከናወናቸውን ተግባራት…

በቀዳማዊ እመቤት ፅ/ቤት በ800 ሚሊየን ብር የዳቦና ዱቄት ፋብሪካዎች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት እና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአስር ከተሞች ለሚሰሩ አስር የዳቦ እና የዱቄት ፋብሪካዎች ግንባታ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ዳቦ ቤቶቹ በአስር ከተሞች የሚገነቡ ሲሆን÷ የዳቦና የዱቄት ፋብሪካዎችን በአንድ ላይ…

ለወሎ ህዝብ ደጀናዊ ፍቅር ከነፍስ በላይ የሚከፈል መሥዋእትነት ቢኖር እናደርገዋለን-ሌ/ኮ ታየ ተክሌ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለደሴና ለወሎ ህዝብ ደጀናዊ ፍቅር ከነፍስ በላይ የሚከፈል መሥዋእትነት ቢኖር እናደርገዋለን ሲሉ ሌተናል ኮሎኔል ታየ ተክሌ ተናገሩ። በወሎ ውጫሌ ግንባር እነ ፍስሀ ዳኜ እና ጓደኞቻቸው ግንባታ ህብረት ስራና ሽርክና ማህበር…

በአሻባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶችና ህጻናት ድጋፍ እየተጓጓዘ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና በአፋር ክልሎች በአሻባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶችና ህጻናት ከ24 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን ሰብዓዊ ድጋፍ እየተጓጓዘ መሆኑ ተገለጸ። አሻባሪው ህወሓት በአማራና በአፋር ክልሎች ባደረሰው የጥፋት ሴራ ጉዳት የደረሰባቸውን…

ለፀጥታው ስራ ሲባል ርችት መተኮስ አይቻልም – የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አጋጣሚዎችን በመጠቀም የከተማችንን ሰላም ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ሃይሎችን ለመቆጣጠር እና ለፀጥታው ስራ ሲባል ከበዓሉ ጋር ተያይዞ ርችት መተኮስ በፍፁም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የ2014 ዓ.ም…