የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ ከ 5ሺህ በላይ ጥይቶች ተይዘዋል – የደሴ ከተማ ህዝብ ሰላምና ደህንነት መምሪያ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ባለፈው አንድ ወራት በተደረገ ጥብቅ የኬላ ፍተሻ ከ 5 ሺህ በላይ የጥይት ቀልሀዋች መያዛቸውን የደሴ ከተማ ህዝብ ሰላምና ደህንነት መምሪያ አስወቀ፡፡ የመምሪያው ሀላፊ ኢንስፔክተር ሀሰን መሀመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተመራው ልዑክ በዶዶላ ከተማ በግንባታ ላይ ያለውን አዳሪ ትምህርት ቤት ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተመራው ልዑክ በዶዶላ ከተማ በግንባታ ላይ ያለውን አዳሪ ትትምህርት ቤት ጎበኘ፡፡ የኦሮሚያ ክልል በክልሉ በትምህርታቸው የተሻለ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች እንዲማሩባቸው ከሚስገነባቸው 7 ልዩ የአዳሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህወሓት ጥቃት ያመለጡ 244 የኤርትራ ስደተኞች በዳባት ጊዜያዊ መጠለያ አገልግሎት እያገኙ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በትግራይ በሚገኙ የኤርትራ ስደተኛ ጣቢያዎች የሚያደርስባቸውን ጥቃት ያመለጡ 244 ስደተኞች በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ አገልግሎት እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌደራልና በክልል የተጀመረ የለውጥ አካሄድ በቀበሌና ወረዳ መዋቅሮች ሊተገበር ይገባል – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራልና በክልል ደረጃ የተጀመረ የለውጥ አካሄድ ህዝብን ፊት ለፊት በሚያገኙት የቀበሌና ወረዳ መዋቅሮች ሊተገበር እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ፡፡ በድሬዳዋ ዩኒቨርሰቲ የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩ ሱራፌል ጌታሁን እንደተናገሩት÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዓየር ንብረት ለውጥ 85 በመቶ በሚሆነው የዓለም ክፍል ተጽዕኖ አሳድሯል ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 85 በመቶ የሚሆነው የዓለማችን ክፍል የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ተጋላጭ መሆኑን ሣይንሣዊ ጥናቶች አመላከቱ፡፡ በጀርመን በርሊን ከሚገኙት ክላይሜት አናላይቲክስ እና ሜርካተር የጥናት ኢኒስቲትዩት የተውጣጡ አጥኚዎች ከ 1951…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ መንግስት ሌብነትን ለመቆጣጣር ከአገልግሎት አሰጣጥ እስከ ባለስልጣናት የተዘረጋውን መረብ መበጣጠስ አለበት- ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የመንግስት አስተዳደር ስር የሰደደውን ሌብነት ለመቆጣጣር ከመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ ባለስልጣን ድረስ የተዘረጋውን መረብ ቅድሚያ ሰጥቶ መበጣጠስ ይገባል አሉ የህግ እና የጸረ ሙስና የማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና 39ኛው የአፍሪካ የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሳባ የኢትዮጵያን ገፅታ ለማስተዋወቅ ጉልህ ሚና አለው- የውጭ ጉዳይ ሚኒ/ር ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል ፈይሰል አሊይ በአዲስ አበባ ነገ የሚጀመረውን 39ኛው የአፍሪካ የአስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባን አስመልከተው ገለጻ አድርገዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተማሪዎች በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ከትምህርት ገበታ ውጭ አይሆኑም- የአማራ ትምህርት ቢሮ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተማሪዎች በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ከትምህርት ገበታ ውጭ አይሆኑም ሲሉ የዐማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ማተብ ታፈረ ገለጹ፡፡ ህጻናት ለነገ የህይወታቸው ስንቅ የሚሆነውን ትምህርት ለመማር የመማሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎንደር ቋራ ወረዳ በአኩሪ አተር ሰብል ምርት የገበያ ትስስር ተፈጠረ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ የንግድ ድርጅቶች በግብርናው ዘርፍ ለተሰማሩ ባለሀብቶችና አርሶ አደሮች በአኩሪ አተር ሰብል ምርት የገበያ ትስስር መፍጠራቸውን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። የነጭ ወርቅ ምድር ከሚባሉ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ-ቴሌኮም በ22 ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ጀመርኩ አለ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም በሁለተኛ ዙር ማስፋፊያ ስራው በ22 ከተሞች ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ የኢንተርኔት አገልግሎት ማስጀመሩን አስታወቀ። ኢዜአ የኩባንያውን መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበው፥ በመጀመሪያው ዙር ከፍተኛ…