የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 3 ዓመታት ከ227 ቢሊየን ብር በላይ የመንገድ ፕሮጀክቶች ውል ተፈጽሟል Melaku Gedif Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ዓመታት ከ227 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው129 የግንባታ እና 30 የከባድ ጥገና ፕሮጀክቶች የውል ስምምነት መፈጸሙን የትራንሰፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል በአማራ ክልል ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በአማራ ክልል ለተፈናቃዮች የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ ማድረጉን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ፡፡ ክልሉ የ10 ሚሊየን ብር፣ የሰንጋ፣ የደረቅ ምግብ እና የታሸገ ውሃ በባህርዳር በመገኘት ድጋፍ አድርጓል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጋዳፊ ልጅ ከእስር ተለቀቀ Alemayehu Geremew Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሊቢያ መሪ ሶስተኛ ልጅ ሳአዲ ጋዳፊ ከ2014 ጀምሮ በሊቢያ ከታሰረበት የትሪፖሊ ማረሚያ ቤት መፈታቱ ተሰማ፡፡ ሳአዲ ጋዳፊ የሊቢያ ልዩ ኃይል አዛዥ ሆኖ አገልግሏል። በፈረንጆቹ 2011 አባቱ ከስልጣን መወገዳቸውን ተከትሎ ወደ ኒጀር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማ ወጣቶች እየመከሩ ነው Meseret Demissu Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች በወቅታዊ የህልውና ዘመቻ አጀንዳዎች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ገዱ አንዳርጋቸው ፣ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ሱዳን ያጓጓዘው መሳሪያ ለአደን የሚውልና ተገቢውን የይለፍ ፍቃድ ያሟላ መሆኑን አስታወቀ Tibebu Kebede Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሱዳን ያጓጓዘው መሳሪያ ለአደን የሚውል ህጋዊና ተገቢውን የይለፍ ፍቃድ ያሟላ መሆኑን አስታወቀ። የሱዳኑ የዜና ወኪል የሆነው ሱና አየር መንገዱ ባለፈው ቅዳሜ ማታ ወደ ሱዳን ያስገባው መሳሪያ ህገ ወጥ ነው ተብሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊነት የኢትዮጵያውያን የመተሣሠሪያ ማንነት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያዊነት የኢትዮጵያውያን የመተሣሠሪያ ማንነት መሆኑን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፉት ጽሁፍ፥ ኢትዮጵያዊነት ብዝኃነትን ማገሩ ያደረገና ጀግንነትን አጥሩ የሆነ መገለጫ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስከረም ወር የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Feven Bishaw Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስከረም ወር የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዚህም ከጳጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2014 ዓ.ም የሁሉም ነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነሐሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ተቋቋመ Tibebu Kebede Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ አቋቋመ። በሥነ-ስርዓቱ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ ወቅቱ የሚጠይቀውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ መከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀል ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ አቀረቡ Feven Bishaw Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ በከፍተኛ ደረጃ መከላከያ ሠራዊትን እንዲቀላቀል ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥሪ አቀረቡ። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የሰላምና የሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች መምሪያ ኀላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ህዝብና መንግስት ለመከላከያ ሰራዊት ከ85ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ህዝብና መንግስት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ለ4ኛ ዙር ከ85 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ። ክልሉ እስከአሁን በአራት ዙሮች 295 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የአይነትና የገንዘብ መንግስት ድጋፍ ማድረጉ ታውቋል። 1ሺህ…