Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የሚገኙ የሙስሊሙ ማሕበረሰብ አባላት ለተፈናቃዮች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣መስከረም፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የሙስሊሙ ማሕበረሰብ አባላት በደሴ ለሚገኙ ተፈናቃይ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ። መሕበረሰቡን በማስተባበር ድጋፍንደሴ ከተማ ይዘው የተገኙት…

የአፋር አርብቶ አደሮችን ሕይወት በተጨባጭ ለሚለውጡ ተግባራት ትኩረት እንሰጣለን-የአፋር ክልል ምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣መስከረም21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)) የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ ሕይወት በተጨባጭ ለመለወጥ እንደሚሰሩ አዳዲሶቹ የአፋር ክልል ምክር ቤት አባላት ገለጹ። የክልሉን እምቅ የተፈጥሮ ሃብት በመጠቀም ለውጥ ለማምጣት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ የምክር በቱ አባል…

ኢሬቻ ወንድማማችነትን በማጠናከር ቁልፍ ሚና አለው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የፍቅርና የሰላም በዓል ነው፤ ወንድማማችነትን፣ ሕብረብሔራዊነትን በማጠናከርም ቁልፍ ሚና አለው ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በመዲናችን አዲስ አበባ የሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ…

ኢሬቻን ለማክበር ከሀላባ ዞን ለተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች በምዕራብ አርሲ አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻን ለማክበር ከደቡብ ክልል ሀላባ ዞን የተወጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ምዕራብ አርሲ ዞን ላይ አቀባበል ተደረገላቸው። የዞኑ ማህበረሰብ ከሀላባ ተነስተው በሻላ ወረዳ አጄ ከተማ ሲደርሱ በሻሸመኔ እና በነጌሌ አርሲ ከተሞች…

አገር በቀል እውቀቶችንና የግጭት መፍቻ እሴቶችን ለትውልድ ማስተማሪያ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀገር በቀል እውቀቶችንና የግጭት መፍቻ እሴቶችን ከዘመናዊ ትምህርት ጋር አስተሳስሮ ለትውልድ ማስተማሪያ ማድረግ እንደሚገባ የብሄራዊ እርቀ-ሰላም ኮሚሽን ገለጸ። ከ320 በላይ አገርበቀል የእርቅ ዘዴዎችን ለጥናትና ምርምር ማዘጋጀቱም…

ኢትዮጵያ የአስደማሚ ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት- ዶ/ር ሂሩት ካሳው

አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የአስደማሚ ባህላዊ እሴቶች ባለቤት ናት ሲሉ የአዲስ አበባ የባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሂሩት ካሳው ተናገሩ። የኢሬቻ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በፌስቲቫሉ ላይ የተገኙት ዶክተር…

አገር አቀፍ የመንገድ ደህንነት የህግ ማሻሻያ ማዕቀፍ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣መስከረም 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር ደኅንነቱ የተጠበቀ የትራንስፖርት አገልግሎትና የህግ ማዕቀፍ እንዲኖር የሚያስችል ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ገረመው ዘለቀ÷ የህግ ማሻሻያ…

ለዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኮንፈረንስ ስኬታማነት በትኩረት እየሰራን ነው- የብሄራዊ ኮሚቴው

አዲስ አበባ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፋ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኮንፈረንስ ስኬታማነት በትኩረት እየሰራን ነው ሲሉ የብሄራዊ ኮሚቴው ሰብሳቢና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ ተናገሩ፡፡ የአለም አቀፉ…

ከውጭ የሚመጡ ምርቶች የጥራትና የተስማሚነት ማረጋገጫ የሚያገኙበት አሠራር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የሶላር ቴክኖሎጂ ምርቶች ኤክስፖርት ከሚደረጉበት ሀገር ከመጫናቸው በፊት የጥራትና የተስማሚነት ማረጋገጫ የሚያገኙበት የአሠራር ፕሮግራም ይፋ ሆነ፡፡ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የሶላር ቴክኖሎጂ ምርቶች…

ኢትዮጵያ እየደረሰባት ያለውን ጫና ለመቋቋምና ያላትን እውነት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፋ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ እየደረሰባት ያለውን ጫና ለመቋቋምና ሃገሪቱ ያላትን እውነት ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ ዳያስፖራዎች እየሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና…