Fana: At a Speed of Life!

የተጣለብንን ህዝባዊ አደራ ለመወጣት ህይወታችን እስከመስጠት ቁርጠኞች ነን-የአፋር ክልል ም/ቤት አባላት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጣለብንን ህዝባዊና ሀገራዊ አደራ በብቃት ለመወጣት ደም ከመለገስ ጀምሮ ህይወታችንን እስከመስጠት ድረስ ቁርጠኞች ነን ሲሉ የአፋር ክልል ምክር ቤት አባላት ገለጹ።   የምክር ቤቱ አባላት  ለሀገር መከላከያ ሠራዊትና ለሌሎች ጸጥታ…

በሶማሌ፣ ሐረሪ እና ደቡብ ክልሎች ለሚካሄደው ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ፣ ሐረሪ እና ደቡብ ክልሎች መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም ለሚካሄደው ድምጽ አሰጣጥ የመራጮች ምዝገባ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ በታዩ ጉልህ ግድፈቶች፣ በመራጮች ምዝገባ…

ሸኔ በኦሮሞ ስም የሚነግድ የኦሮሞ ጠላት የሆነ የጥፋት ቡድን ነው – አባ ገዳ ሁንዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሸኔ የሽብር ቡድን በኦሮሞ ስም የሚነግድ ትናንት የኦሮሞን ሲገድል ከነበረው የህወሓት የሸብር ቡድን ጋር ጋብቻ የፈጸመ የኦሮሞ ጠላት ነው ሲሉ አባ ገዳ ሁንዴ በየነ ገለጹ። የኦሮሞ ወጣት ከመከላከያ ሠራዊት ጎን በመቆም የኢትዮጵያን ህልውና ማስጠበቅ…

የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመቆጣጠር የተጀመረው ርምጃ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ምሁራን አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ጊዜ እየተስተዋሉ ያሉ የኢኮኖሚ አሻጥሮችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር መንግስት የጀመረውን ርምጃ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የዘርፉ ምሁራን አሳሰቡ። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሀሳባቸውን የሰጡት ምሁራን በአሁኑ ጊዜ የሚፈጠር የኢኮኖሚ…

በአፋር እና አማራ ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ክንውን ያለበት ደረጃ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በውይይቱ በአፋር እና አማራ ክልልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ክንውን ያለበት ደረጃ፣ የሴክተር መስሪያ ቤቶች ክንውን፣ ልዩ ትኩረት የሚሹ አካባቢዎች ላይ የተለየ ትኩረት…

የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማህበር ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማህበር ፣ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም በመለገስና 70ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ አጋርነቱን አሳይቷል ፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጳውሎስ ካሱ÷ ኢትዮጵያን ለመታደግ አለመስማት ሳያግደን ፣ በብሔርና…

በመዲናዋ ሕገወጥና የሌብነት ተግባርን ለሚያጋልጡ የማበረታቻ ስርዓት ተዘረጋ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ተከማችቶ የቆየውን ሕገወጥ እና የሌብነት ተግባር ለማጥፋት በተደራጁ ሌቦች ላይ ተገቢው እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ ሆኖም ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ከነዋሪው ጋር ተቀናጅቶ መሥራት እና እነዚህ ህገወጥ…

ብሪታኒያ በአፍጋን የቀሩ ዜጎችን ለማስወጣት ከታሊባን ጋር እየመከረች ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ በአፍኒስታን የቀሩ የሀገሯን እና ሌሎች ዜጎችን ማስወጣት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከታሊባን ጋር በኳታር ዶሃ እየመከረች ነው፡፡   ውይይቱ ታሊባን አፍጋኒስታንን ለቀው ለሚወጡ ዜጎች ያስቀመጠውን ቀነ ገደብ ማራዘሙን ተከትሎ…

በህወሓት በሬ ወለደ ወሬ የሚፈታ ህዝብ የለንም – አቶ ከበደ ካሣ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት በሬ ወለደ ወሬ የሚፈታ ህዝብ የለንም ሲሉ የሀይቅ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ገለጹ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ እንዳሉት÷ አሸባሪው ህወሓት እየተጠቀመበት ያለው የውሸት ፕሮፓጋንዳ ጊዜው ያለፈበት ስልት ነው ብለዋል። የከተማችን ወጣትና…

በካፋ ዞን 701 ወጣቶች በሰፈራ ፕሮግራም የስራ እድል ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን ምክትል ዋና አስተዳዳሪ አቶ በላይ ተሠማ የተመራ ልዑክ በሺሾ እንዴ ወረዳ በሽመሮ እና ሂሪዮ ቀበሌ በውስጥ ሰፈራ ፕሮግራም ስራ ዕድል የተፈጠረላቸው የ701 የወጣቶች ስራ እንቅስቃሴ ጉብኝት አድርጓል፡፡ የወረዳው ህብረተሰብ…