Fana: At a Speed of Life!

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ስራውን ለመጀመር ዝግጁ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከመንግስት ጋር ስምምነት በገባው መሰረት ስራውን ለመጀመር ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ እስከዛሬ ባከናወናቸው ተግባራትና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ከገንዘብ ሚኒስቴር የስራ…

ደረጃውን የጠበቀ የበግ ቆዳ በማምረት ውጤት ላስመዘገቡ ፋብሪካዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ጥራት ያለው የኢትዮጵያ የበግ ቆዳ በማምረት ውጤት ላስመዘገቡ አራት ፋብሪካዎች ዕውቅና ተሰጣቸው፡፡   በዘርፉ ዕውቅና ያገኙ ፋብሪካዎችም ባህርዳር፣ ኒው ዊንግ ፣ ፒታርድ እና ኤሊኮ የተሰኙ የቆዳ ፋብሪካዎች መሆናቸውን…

በከተማ ግብርና አበረታች ውጤቶች መመዝገብ ጀምረዋል – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ግብርና ዘርፉ የሚገኘው ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር በርካታ ስራዎች እየተከናወኑ በመሆኑ አበረታች ውጤቶች መመዝገብ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በፌስቡክ…

አሸባሪው ሕወሓት የከፈተብንን ጦርነት መክተን ሕዝባችንን እናኮራለን – ሌ/ጄ ደስታ አብቼ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት የከፈተብንን ጦርነት መክተን ሕዝባችንን እናኮራለን ሲሉ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ደስታ ይህንን ያሉት የመከላከያ ሚኒስቴር ያስገነባው የአዋሽ በርታ የእግረኛ ሻለቃ…

የኮሜርሻል ኖሚኒስ ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሜርሻል ኖሚኒስ ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ። የድርጅቱ ዳይሬክተር ጄነራል ኮማንደር ጥላሁን ፀጋዬ እንደተናገሩት፥ የአሸባሪው ህወሓትና ሌላኛው አሸባሪ ተባባሪው ሸኔ ወደመቃብራቸው…

ዜጎች ደም ለመለገስ ያሳዩት ፈቃደኝነት ደም የመለገስ ታሪክን የለወጠ ነው – ብሄራዊ የደም ባንከ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች ደም ለመለገስ እያሳዩ ያለው ፈቃደኝነት በኢትዮጵያ የደም ልገሳን ታሪክ የለወጠና ያሳደገ መሆኑን ብሄራዊ የደም ባንከ አገልግሎት ገለጸ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የደም ባንከ አገልገሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ያረጋል…

የህልውና ዘመቻውን መደገፍ ሃገር እንዳትፈርስ ማድረግ ነው – የሐረሪ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሰራዊትን ጨምሮ በህልውና ማስጠበቅ ዘመቻ ላይ ተሰልፈው መስዋዕትነት እየከፈሉ የሚገኙ የፀጥታ ሃይሎችን መደገፍ ሃገር እንዳትፈርስ ማድረግ መሆኑን የሐረሪ ክልል መንግስት ገለፀ፡፡ ሽብርተኞቹ ህወሓትና ሸኔ ሃገራችንን ለማፍረስና…

የኮቪድ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር በተደረገው ጥረት የሚዲያ ዘርፉ ትልቅ ተጋድሎ አድርጓል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር በተደረገው ጥረት የሚዲያና የተግባቦት ዘርፉ ትልቅ ተጋድሎ ማድረጉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ ከኮቪድ መከሰት በኋላ ሁሉም የሚዲያና የተግባቦት አውታሮች መሉ ጊዜያቸውን ቫይረሱን…

በወይን አምባ ከተማ ለ2ኛ ዙር ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ወይን አምባ ከተማ ለ2ኛ ዙር ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ተመረቁ። ተመራቂዎቹ የሀገራቸውንና የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የአካል ብቃትና ወታደራዊ ሥልጠና ነው የወሰዱት።…

በአፍሪካ ቀንድና በአፍሪካ ለሚኖር ሰላምና እድገት አሜሪካ ለኢትዮጵያ አጋርነቷን ማሳየት እንዳለባት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እስትራቴጂካዊ አካባቢ በሆነው የአፍሪካ ቀንድና በአጠቃላይ በአፍሪካ ለሚኖር ሰላምና እድገት አሜሪካ ለኢትዮጵያ አጋርነቷን ማሳየት እንዳለባት የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የአሜሪካ ቅርንጫፍ ገለጸ። የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የአሜሪካ…