Fana: At a Speed of Life!

የምዕራብ ጎጃም ዞን ለሰራዊት አባላት እና ለላይ ጋይንት ማህበረሰብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ጎጃም ዞን በግንባር ለሚገኙ የሰራዊት አባላት እና ወድመት ለደረሰበት ለላይ ጋይንት ማህበረሰብ ድጋፍ አድርጓል። በዞኑ የሚገኙ 21 ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደር ማህበረሰብ ድጋፍ የተገኘ ሲሆን፥ 182 ሰንጋ በሬዎችን በጋይንት ግንባር…

ማህበሩ በአሸባሪው ወረራ ለተፈናቀሉ አንድ ሺህ አባወራዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ-መስቀል ማህበር አሸባሪው ህወሀት በፈፀመው ወረራ ተፈናቅለው በደባርቅ ጊዚያዊ መጠለያ ለሚገኙ አንድ ሺህ አባወራዎች አልሚ ምግብና የቤት መገልገያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ በማህበሩ የጎንደር ቅርንጫፍ አስተባባሪ አቶ…

የሽብር ቡድኖች የሚያሰራጩትን አሉባልታ በጋራ መመከት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር አደኤላ እና በኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን መካከል የሚታዩ ግጭቶችን በዘላቂነት መፍታት በሚቻልበት ዙሪያ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች የተሳትፉበት ውይይት በሸዋ ሮቢት ከተማ ተካሂዷል። በአዋሳኝ ቦታዎች በግለሰቦች መካከል የሚነሱ ግጭቶችን…

ሾላ ገበያ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ህንጻ ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሾላ ገበያ የተሽከርካሪ ማቆሚያ ህንጻ ግንባታ እየተከናወነ ነው። ህንጻው ከመሬት ስር የሚገነቡ ሁለት ወለሎች እና ከመሬት በላይ አምስት ወለሎች ሲኖሩት፥ በአሁኑ ወቅት ከመሬት በታች ያለው የአንዱ  ወለል ንጣፍ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡…

አሸባሪው ህወሓት በኦሮሞ ህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍ ይቅር ሊባል አይችልም- አቶ ታዬ ደንደኣ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት በኦሮሞ ህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍ በየትኛውም መመዘኛ ይቅር ሊባል የማይችል መሆኑን በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ታዬ ደንደኣ ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ካሉት 21 ዞኖችና 28 የከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ…

በዱባይ ኤክስፖ 2020 ኢትዮጵያ በበለፀጉ ዕድሎቿ ላይ አተኩራ ትሰራለች – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይ ኤክስፖ 2020 ኢትዮጵያ የምድረ ቀደምት እና የዕድሎች ምድር መሆኗን በሚያስገነዝብ ጭብጥ እንደሚሰራ ተገለጸ፡፡ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከኤሜሬትስ ኒውስ ኤጀንሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ኤክስፖው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቁጥብ የገንዘብ ፖሊሲ ተግባራዊ ለማድረግ ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢኮኖሚው ውስጥ የሚዘዋወረውን የገንዘብ ሥርጭት ለመቀነስ ቁጥብ የገንዘብ ፖሊሲ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑን አስታውቋል፡፡ በዚህም መስከረም 1 ቀን 2021 ጀምሮ ባንኮች ከሚሰበስቡት የተጣራ ቁጠባ በኢትዮጵያ…

መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሰረት አፈ ጉባኤው አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 24 መንግስት እንደሚመሰረት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ አፈ ጉባኤው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በሕገ መንግስቱ መሰረት መስከረም…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኡጋንዳና ሩዋንዳ ጉብኝት ውጤታማ ነበር-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር አብይ አህመድ የኡጋንዳና ሩዋንዳ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ከአገራቱ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት በማጠናከር ረገድ ውጤታማ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና…

የሰፈራ ጣቢያዎችን የመሰረተ ልማት ፍላጎቶች ለማሟላት ባለድርሻ አካላት ሊደግፉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በየአካባቢው የሚገኙ የሰፈራ ጣቢያዎችን የመሰረተ ልማት ፍላጎቶች ለማሟላት በሚደረገው ጥረት ባለድርሻ አካላት ሊደግፉ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የካፋ ዞን ሺሾእንዴ ወረዳ አስተዳደር በባለድርሻ አካላት በወረዳው አዲስ የተቋቋሙትን ሕሪዮና ሸመሮ የሰፈራ…