ህወሓት በ1981 እንዳደረገው በደላንታ አቋርጦ መሃል ሀገር የመግባት ፍላጎቱ አይሳካም – ብርጋዴል ጀነራል አለሙ አየነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት ደቡብ ወሎን እንደ መሸጋገሪያ ተጠቅሞ አራት ኪሎ የረገጠበትን የ1981 አካሄድ ዛሬም ለመድገም ቢፍጨረጨርም በፍጹም ሊሳካለት አይችልም ሲሉ የደቡብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ብርጋዴል ጀነራል አለሙ አየነ ገለጹ፡፡…