Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጫናን ለመቋቋም የውስጥ ትብብርና አንድነታችን መጠናከር አለበት- ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደርሰውን የውጭ ጫና ለመቋቋም የውስጥ ትብብርና አንድነታችን ሊጠናከር ይገባል ሲሉ የኢዜማ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ። አሸባሪው ህውሓት አገር ለማፍረስ የኢትዮጵያን ጠባቂና ጠበቃ ሰራዊትን ድንገት ከመውጋት ጀምሮ…

“የኛ ሆም” የተሰኘ ልዩ አገልግሎት ሰጪ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኛ ሆም" የተሰኘ አገልግሎት ሰጪና ፈላጊዎችን የሚያገናኝ የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ መተግበሪያ ይፋ ሆነ። ቴክኖሎጂው የውጪ ሀገርና የሀገር ውስጥ እንግዶች ከአገልግሎት ሰጪ ሆቴሎች፣ ልዩ የእንግዳ ማረፊያዎች፣ የግለሰብ ቤቶች፣ ሆስቴሎችና ሪዞርቶች…

ወጣቶች አካባቢያቸውን በንቃት እንዲጠብቁ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ የጫት መቃሚያ እና የሽሻ ማስጨሻ ቤቶች ተዘግተው ወጣቶች አካባቢያቸውን በንቃት እንዲጠብቁ ተጠየቀ። ከተማ አስተዳደሩ ከንግዱ ማሕበረ-ሰብ ጋር ባደረገው ውይይት ወጣቱ ከጫት ሱስ ወጥቶ የህልውና ዘመቻውን እንዲቀላቀል…

የሕይወት መስዋእትነት ለከፈሉ የጀግኖች የቤተሰብ አባላት የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ባለሃብት አቶ አሕመድ ኑሩ ለሕዝብ ሲሉ መስዋእትነት ለከፈሉ ጀግኖች ክብር ይገባቸዋል፤ ታሪክም ሲዘክራቸው ይኖራል ብለዋል። የጀግኖችን ቤተሰብ ማገዝ ከሁሉም የአማራ ሕዝብ የሚጠበቅ ተግባር ነው ያሉት ባለሃብቱ አቶ አሕመድ፥…

ህውሓት ሰርጎ በገባባቸው አካባቢዎች ሁሉ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት መጋዘኖችን ዘርፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት መጋዘኖችን እንደዘረፈ በኢትዮጵያ የድርጅቱ ሚሽን ዳይሬክተር ተናግረዋል፡፡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የኢትዮጵያ ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው…

በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው የህወሃት ሃይል ተደመሰሰ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው ህወሃት ሃይል መደምሰሱን በግንባሩ የአገር መከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። በአካባቢው ገብቶ የነበረው የህወሃት አሸባሪ ሃይል በሰራዊቱ የተቀናጀ ጥቃት መደምሰሱም ነው የተገለጸው።…

አሁን ገንዘብ ሳይሆን ሀገር እና ህዝብ የምናተርፍበት ጊዜ ነው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የኢኮኖሚ አሻጥርና ህገወጥ ተግባራት ለመከላከልና ለመቆጣጠር በስራ ላይ ያለው የቁጥጥር ግብረሃይል የስራ አፈጻጸም ተገመገመ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የቁጥጥር ግብረሃይሉ ሰብሳቢ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ የማንቼስተር ዩናይትድ ዝውውሩን አጠናቀቀ። ፖርቹጋላዊው የፊት መስመር ተጫዋች የላንክሻየሩን ክለብ በይፋ የተቀላቀለ ሲሆን፥ ለዝውውሩም 19 ነጥብ 8 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ በክለቦቹ መካከል ስምምነት ተደርሷል። ከዚህ ውስጥ…

አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ሴቶችና ህጻናት ሰለባ ናቸው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት ሴቶችና ህጻናት ሰለባ በመሆናቸው መላው ኢትዮጵያውያን በጋራ ልንመክተው ይገባል ሲሉ የቤንች ሸኮ ዞን ሴቶች ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና የህወሓት አሸባሪ ቡድንን የሚያወግዝ ሠልፍ በቤንች…

በጎንደር ከአሸባሪው ህወሓት ጋር ግንኙነት ያላቸው 78 ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከአሸባሪው የህውሓት ቡድን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያላቸው 78 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገለጸ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ፓሊስ መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…