Fana: At a Speed of Life!

በአገው ግምጃ ቤት ለሁለተኛ ዙር የሰለጠኑ ሚሊሻዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር ለሁለተኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ሚሊሻዎች አስመረቀ፡፡ ሚሊሻዎቹ የክልሉ መንግስት ያቀረበውን የክተት ጥሪ ተከትሎ ለህልውና ዘመቻ ለመቀላቀል ለሁለተኛ ዙር ለ15 ቀናት መሠረታዊ የውትድርና…

የአፋር ክልል የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ያሉ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ህወሓት በከፈተው ጥቃት ለተፈናቀሉ 530 ሺህ ብር ግምት ያለው ሰብዓዊ ድጋፍ አደረጉ። የክልሉ ማህበራዊ ጉዳይ ሃላፊ ወይዘሮ ዘሃራ ኡመድ ማህበረሰቡ ድጋፍ እያደረገ ቢሆንም መንግስታዊ ያልሆኑ…

አሸባሪው ህወሓት ለጦርነት ያሰለፋቸው የትግራይ ወጣቶች የጥፋቱ ተባባሪ እንዳይሆኑ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማፍረስ በሚል አሸባሪው ህወሃት ለጦርነት ያሰለፋቸው የትግራይ ወጣቶች የጥፋቱ ተባባሪ እንዳይሆኑ ተጠየቀ። አሸባሪው ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ሲኦልም ቢሆን እገባለሁ በማለት ከውስጥ ባንዳዎችና ከውጭ ጠላቶች ጋር ተባብሮ የማይሳካ…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከቱርክ አምባሳደር ጋር   ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የቱርክ አምባሳደር ኢርፋን ናዚር ኦግሉ ጋር  በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም ሁለቱ አምባሳደሮች በኢትዮጵያና ቱርክ መካከል ያለውን ጠንካራ ወዳጅነት እና…

ለዘማች ልጆች ልዩ ድጋፍ ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት የሚዋደቁ ዘማች ልጆች በአዲሱ አዲስ ትምህርታቸው እንዲከታተሉ ልዩ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አስታወቁ። ዋና አስተዳዳሪ ው ይህን ያስታወቁት  በዞኑ በቀጣዩ የትምህርት…

ሽብርን ለመከላከል አንድነትን ማጠናከር ያስፈልጋል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በጋምቤላ ክልል የሽብርተኞቹ የህወሓትና የሸኔ ተላላኪዎች ሽብር ለመፍጠር የሚያደርጉትን ሴራ ለማምከን አንድነትን ማጠናከር ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገልጸዋል። የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ…